Page 1 of 1

እወራለሁ ብሎ ሲል ... እወረራለሁን አስቧል?

Posted: 04 Nov 2023, 14:02
by Fed_Up
1983 እኮ ኢትዮጵያ ተወራለች ከሰሜን እስከ ደቡብ:: በማን ብላችሁ እንደማትጠይቁኝ አስባለሁ:: እናም የበሻሻው ኮራጂ ሲወጣጠር ጉልበት ያአለው ወራሪ ብቻ እንጂ ሊወረር ከዛም ወደ UAE ሊፈረጥጥ እንደሚችል አድርጎ አይደሰኩርም:: አይ የመገናኛ ራዲዬ ተሸካሚ ነገር:: የመንደር ሴት እንኳንይህን ያህል አትፈራገጥም:: :oops: :roll:

"የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል" ይላሉ ጌቶቻቸው ሲተርቱ:: አሰብ ሲፈልግ የቆሪጥ ሃይቁን እንደሚያጣ ማን በነገረው::

It will be fair game!! ከደጀን እስከ አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ እና ዙራሪያዋ, ደብረዘይት.. ናዝሬት.. ሻሸመኔ ድረስ የአማራ ነው... ግማሹ ኦሮምያ የደቡብ እና ሶማሌ ህዝብ ነው... ባሌ ብቻ የኦሮሞ ነው:: ተዘጋጂ ብቻ.. ትበተናለህ!!