Page 1 of 1

ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 02 Nov 2023, 16:03
by Abere
ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

የምዕራቡ አለም እንድሁ ፋኖን እንደ ህጋዊ የአገሪቱ የመከላከያ ሃይል እየተመለከቱት ነው - የወደዱትን ሲያጡ የጠላቱን ይቀላውጡ ይሉሃል ይኸ ነው። :lol: :lol: ማንነታችን በክንዳችን እየሰራ ነው።

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 02 Nov 2023, 16:24
by Wedi
Abere wrote:
02 Nov 2023, 16:03
ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

የምዕራቡ አለም እንድሁ ፋኖን እንደ ህጋዊ የአገሪቱ የመከላከያ ሃይል እየተመለከቱት ነው - የወደዱትን ሲያጡ የጠላቱን ይቀላውጡ ይሉሃል ይኸ ነው። :lol: :lol: ማንነታችን በክንዳችን እየሰራ ነው።

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 02 Nov 2023, 16:30
by Misraq
አማራ ላይጨርስ አይጀምርም የሚባለው ብሂል እውነት ነው፥፥ በስድስት ወር ክልሉን ሙሉ በሙሉ በሚያስብል ደረጃ ተቆጣጥሮአል 85% በመቶ የአማራ ክልል ወረዳዎች በፋኖ ቁጥጥር ስር ናቸው፥፥ ቀሪው 15% በቅርቡ ገቢ ይሆናል፥፥

በወታደራዊ አቁዋም ደግሞ ጎጃም ውስጥ ያሉ ብርጌዶችና ሻለቃዎች በሙሉ በአንድ እዝ ስር ገብተዋል፥፥ ሸዋም እየተሰራበት እንደሆነ እና በሳምንታት ውስጥ አንድ እዝ ውስጥ እንደሚገቡ እየተጠበቀ ነው፥፥ በጎንደርና በወሎም ተመሳሳይ ስራ እየተሰራ ነው፥፥

ወታደራዊ ስልጠና በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች እየተጡዋጥዋፈ ነው፥፥ አሁን ያለው ሃይል አዲስ አበባን ለመቆጣጠር በቂ ቢሆንም አላማቸው በመላ ሃገሪቱ የሚሰማራ የፋኖ ሃይል ስለሆነ ወጣቱ በሙሉ ወደ ስልጠና እንዲገባ አድርገዋል

ከዝያ የአጼዎቹ ልጆች ወደ ዋና ከተማቸው ወደ አባቶቻቸው ቤተ መንግስት ይተም ማሉ ተብሎ ይጠበቃል፥፥ ጀግናው አማራ የኦሮምያ ፋኖ እና የጉራጌ እንዲሁም የደቡብ ፋኖ እያደራጀ መሆኑም ጭምጭምታዎች እየታዩ ነው፥፥ መጪዋ ኢትዮጵያ ክንደ ብርቱ እና እንደ አጼ ምኒልክ ግዜ ገናና እንደሚሆን ጥርጥር የለኝም

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 02 Nov 2023, 21:23
by Horus
Abere wrote:
02 Nov 2023, 16:03
ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

የምዕራቡ አለም እንድሁ ፋኖን እንደ ህጋዊ የአገሪቱ የመከላከያ ሃይል እየተመለከቱት ነው - የወደዱትን ሲያጡ የጠላቱን ይቀላውጡ ይሉሃል ይኸ ነው። :lol: :lol: ማንነታችን በክንዳችን እየሰራ ነው።
አበረ፣
የጎሳ ፖለቲካ ግብዓተ መሬት ምዕራፍ አንድ :!: :!: :!:

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 03 Nov 2023, 09:02
by Right
This is going to be a grinding and extensive campaign. It has to be done properly.
Fano has to extend its hands to the south and north. The southern Fano has to be created immediately. Our Tigrian brothers have also to start their own Fano excluding the TPLF. They don’t have to fight as Fano will do the fighting but they have to be organized by above average people and start to lay the foundation of modern Ethiopia. A Post ethnic federalism Ethiopia.
It can be done. Don’t let foreigners infiltrate you in this trying time and prolong the cycle of conflict.

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 03 Nov 2023, 12:27
by Fed_Up
Right wrote:
03 Nov 2023, 09:02
This is going to be a grinding and extensive campaign. It has to be done properly.
Fano has to extend its hands to the south and north. The southern Fano has to be created immediately. Our Tigrian brothers have also to start their own Fano excluding the TPLF. They don’t have to fight as Fano will do the fighting but they have to be organized by above average people and start to lay the foundation of modern Ethiopia. A Post ethnic federalism Ethiopia.
It can be done. Don’t let foreigners infiltrate you in this trying time and prolong the cycle of conflict.
^^^ It appears that this individual who strongly support the TPLF movement are attempting to take control and manipulate the newfound independence of the Amhara people. However, the supporters of Amhara are capable of charting their own course and do not need external interference mainly TPLFists. It is best to refrain from instigating conflict and attempting to sabotage their efforts. No one forget the “ሂሳብ እናውራርዳለን" ፋከራ:: Thanks no thanks !

Re: ፋኖ የአማራ ክፍለ-ሀገራት ግዚያዊ አስተዳደር መዋቅር መስረተ። የፕሮስፐሪቲ ጎስፕል (ብልጽግና) ማህተም ተሻረ።

Posted: 03 Nov 2023, 13:39
by Right
Fed-up,
You, as an Eritrean, you are not in this conversation.
You talk about the Tigrans a lot. Look Tigray is in Ethiopia and it’s up to us Ethiopians to work together with the TPLF less Tigrians.

By the way, if you are not good for your cousins who fought for your independence then you will never be good to other Ethiopians.

The end result of manipulation, deceit and blackmailing is war.