Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የአዲስ አበባ ጦቅላይ ሙኒስቴር አቢይ አህመድ እስራኤል በጋዛ ንፁሓን ዜጎች ላይ እያካሄደችው ያለው ያልተቋረጠ የአየር ድብደባ እንደሚደግፉ ገለፁ
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=331976
Page
1
of
1
የአዲስ አበባ ጦቅላይ ሙኒስቴር አቢይ አህመድ እስራኤል በጋዛ ንፁሓን ዜጎች ላይ እያካሄደችው ያለው ያልተቋረጠ የአየር ድብደባ እንደሚደግፉ ገለፁ
Posted:
31 Oct 2023, 07:05
by
Digital Weyane
አረንጓዴ ቀለም፣ ድብደባውን ሙሉ በሙሉ ያወገዙ
ቢጫ ቀለም፣ የድብደባውን መንፈስ የደገፉ
ቀይ ቀለም፣ ድብደባውን ሙሉ በሙሉ የደገፉ
Re: የአዲስ አበባ ጦቅላይ ሙኒስቴር አቢይ አህመድ እስራኤል በጋዛ ንፁሓን ዜጎች ላይ እያካሄደችው ያለው ያልተቋረጠ የአየር ድብደባ እንደሚደግፉ ገለፁ
Posted:
31 Oct 2023, 11:35
by
Digital Weyane
ያልተፃፈው አለም አቀፋዊ ህግ።
የሱንዴ እርዳታ የሚሰጡህ አገሮች ድብደባውን ከደገፉ አንተም የሆድ ነገር ሆኖብህ የግድ ድብደባውን ትደግፋለህ። ካልደገፍክ እርዳታው ይቋረጣል።