Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42652
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ፋኖ የኢትዮጵያ ብሄራዊ መከላከያን እየተካ ነው! (ይህ ስሙ)

Post by Horus » 31 Oct 2023, 00:36

ይህ ምናልባት ሳሆን የቀን ጉዳይ ብቻ ነው !

ደጋግሜ እንዳልኩት በዚህ ከቀጠለ የብርሃኑ ጁላ ጦር ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል።

የዛሬ 3 ወር እንዳልኩት ኢትዮጵያዊ የሆኑት ወታደሮች ፋኖ ይሆናሉ ። ሌሎች ይበተናሉ!

በሂደት ፋኖ አዲሱን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ያደራጃል ፣

ፋኖ የኢትዮጵያ ፖለቲካን ላንዴም ለሁሌም ለውጦታል። ይህን ታሪክ ተከታተሉ !