Page 1 of 1

የዲክታተሩ መጨረሻ ምሰሶ፡ ብርሃኑ ጁላና ያሜሪካ አምባሳደር ምንድን ነው የተነጋገሩት?

Posted: 30 Oct 2023, 11:02
by Horus
አንድ፣
የተጠላውና የተናቀው የወረሙማ አገዛዝ አሁን ላይ እርቃኑ የቆመ ወታደራዊ አገዛዝ፣ ሚሊታሪ ዲክታተርሺፕ ሆኖዋል ።

ሁለት፣
ስለሆነም አሜሪካን አምባሳደር ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚነጋገረው ከኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ጋር ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሚሊታሪ ጋር ሆኖዋል።

ሶስት፣
ጁላን አምባሳደሩ ስለምን ሊነጋገሩ ይችላሉ?
(1)ኤርትራ
(2) ኣማራ ፋኖ
(3) አልሻባብ

አራት፣
አቢይ ለምድን ነው ካምባሳደሩ ጋር መነጋገር ያልፈለገው?
አቢይ ካሜሪካኖች ጋራ መነጋገር ያለፈለው አሜሪካ ከፋኖ ጋር ስለተገናኙ አኩርፎ ነው?

አምስት፣
አቢይ ለምንድን ነው አንድም ፖለቲካኛ ወደ አሜሪካን ኤምባሲ ለመላክ ያልቻለው?
በጠቅላላው ያቢይ አገዛዝ ውስጥ አንድም የሚያምነው ሰው እንደ ሌለ ፍንትው አድርጎ ያሳያል፣ አይደለም አማራ ሬድዋንም አይታመንም ማለት ነው!

ይህ ነው የዲክታተሩ መጨረሻ ሰአታት የሚባሉት ።