Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17785
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 29 Oct 2023, 21:22
በሳይንስ ያልተረጋገጠ የወሬ ጫፍ ይዞ፣ ‘ውሃ ጆሮ አለው ይሰማል’ ይልሃል ሙጃሂዲን አብይ። እንደዚያ ቢሆን ኖሮ ፣ በየቀኑ ክፋትና ሴራ ሲዶልት የሚሰማው አምቦ ውሃ አንቆ ይገድለው ነበር።