Page 1 of 1

ኤርትራ በፍልጤም ጦርነት ውስጥ?

Posted: 27 Oct 2023, 21:31
by Horus

Posted: 27 Oct 2023, 21:37
by eden
Horus wrote:
27 Oct 2023, 21:31

ኤርትራ በፍልጤም ጦርነት

አንተ ግልብ - መቼ ነው ማባላት የሚበቃህ?!

Re:

Posted: 27 Oct 2023, 21:43
by Horus
eden wrote:
27 Oct 2023, 21:37
Horus wrote:
27 Oct 2023, 21:31

ኤርትራ በፍልጤም ጦርነት

አንተ ግልብ - መቼ ነው ማባላት የሚበቃህ?!
ፈሳ ያለበት አሉ :lol: :lol: ይህን ዜናኮ እኔ አልፈጠርኩትም! ምንድን ነው ዳህላቅ እየሆነ ያለው? እስራኤል የኤርትራ መሬት ላይ እያደርጉ ነው? ፈሶ :lol: :lol: :lol:

Posted: 27 Oct 2023, 21:59
by eden
እገሌ እና እገሊት ሊፋቱ ነው የሚል የመንደር ወሬ በይሃፓ ዘመን የፖለቲካ ጥርሴን ነቅያለው ከሚል እንዳንት እድሜ ጠገብ ይጠበቃል?

እሱን ተውና፣ ይሄን መልስ:

ለመሆኑ ፍቺ ከምትመኝለት አብይ፣ የተለየ የቀይ ባሕር አመለካከት አለህ? ለምን ይዋሻል? ስለቀይ ባሕርና አሰብ የምታስበውን እኮ እዚሁ ለአመታት ለጥፈሃል. የኤርትራን ሉአላዊነት በሚመለከት፣ ከአብይ በምን ትለያለህ?

Re:

Posted: 27 Oct 2023, 23:39
by Horus
eden wrote:
27 Oct 2023, 21:59
እገሌ እና እገሊት ሊፋቱ ነው የሚል የመንደር ወሬ በይሃፓ ዘመን የፖለቲካ ጥርሴን ነቅያለው ከሚል እንዳንት እድሜ ጠገብ ይጠበቃል?

እሱን ተውና፣ ይሄን መልስ:

ለመሆኑ ፍቺ ከምትመኝለት አብይ፣ የተለየ የቀይ ባሕር አመለካከት አለህ? ለምን ይዋሻል? ስለቀይ ባሕርና አሰብ የምታስበውን እኮ እዚሁ ለአመታት ለጥፈሃል. የኤርትራን ሉአላዊነት በሚመለከት፣ ከአብይ በምን ትለያለህ?
እኔ በቀይ ባህር ላይ ያንድ ለሊት እንቅልፍ አላጠፋም ። አሁን አንተይህን መልስ?

Re: ኤርትራ በፍልጤም ጦርነት ውስጥ?

Posted: 27 Oct 2023, 23:45
by eden
እኔ በቀይ ባህር ላይ ያንድ ለሊት እንቅልፍ
አሁን ግዜው አይደለም እያልከን ነው አባዬ?