Page 1 of 1
አብይ እስራኤልን አወገዘ። አይጥ ሞቷን ስትሻ አለ!
Posted: 27 Oct 2023, 14:11
by Union
The Arabs are showing him money so he is verbally opposing Isreal now. ሸርሙ'ጣ አለ

Re: አብይ እስራኤልን አወገዘ። አይጥ ሞቷን ስትሻ አለ!
Posted: 27 Oct 2023, 14:19
by Union
ያም ሆነ ይህ ሳይወድ በግዱ እስራኤልን ይዋጋል። ይህ ደግሞ ኤርትራ እና ኢትዮጵያን በአንድነት እንዲቆሙ ያደርጋል።
ዞሮ ዞሮ ሁለቱ ሀገሮች በአንድነት ካልቆሙ በስተቀር አረቦቹም ነጮቹም ሁለቱንም ህዝብ ማጥፋትና መሬቱን እና ባህሩን መውረስ ይፈልጋሉ። ይሄን የሚጠራጠር "ገልቱ ይባላል"

Re: አብይ እስራኤልን አወገዘ። አይጥ ሞቷን ስትሻ አለ!
Posted: 27 Oct 2023, 14:30
by Union
እውነተኛ የህዝብ መንግስት ቢሆን ኖሮ ከምስራቅ አፍሪካ ብሎም ከመላው አፍሪካዊያንጋ በመነጋገር እዚህ ጦርነት ውስጥ አፍሪካ አትገባም ብሎ ያውጅ ነበር። ግን ምን ያደርጋል ምድረ ገልቱ ብቻ ነው ያለው
የት አል ሀይለስላሴ
የት አለ ምኒልክ!
የታሉ ጀግኖቹ! የፈጣሪ ወታደሮቹ!!
ኧረ ፋኖ ፋኖ
ፋኖ ሸተተኝ
አትንኩኝ ባይነት
ዛሬም አማረኝ
Re: አብይ እስራኤልን አወገዘ። አይጥ ሞቷን ስትሻ አለ!
Posted: 27 Oct 2023, 15:01
by sesame
Union the Agame,
Chigray is finished. Eritreans are not going to save your asssss. Abiy is finished. He is a wounded rat and will not save your stinking Agame asssss either