Page 1 of 1

ጀግና ነህ ወይስ ፈሪ?

Posted: 25 Oct 2023, 20:56
by Digital Weyane
ጀግና ያደርጋል እንጂ አይፎክርም።
ጀግና አይጎርርም ፤ ቲፎዞም የለውም።
ጀግና በባዶ ሜዳ አይሸልልም ፣ አይለፈልፍም፣ አይበጠረቅም፣ ለአላማዉ ግን ይዋደቃል።
ጀግና ሙያ በልብ ብሎ ከፈጣሪ ዕርዳታ ጋር ሥራውን በኅቡዕ ያከናውናል፤ ያኔም ይሳካለታል፡፡።
ጀግና የሆዱን በሆዱ አድርጎ በተግባር ያሳይሃል እንጂ አይፎክርም።


ጀግና ነህ ወይስ ፈሪ?
:roll: :roll:

Re: ጀግና ነህ ወይስ ፈሪ?

Posted: 25 Oct 2023, 21:21
by Digital Weyane
:roll: :roll: :roll: