Page 1 of 1

The Failed Kilil - the land of lawlessness, bandits and anarchy

Posted: 25 Oct 2023, 17:30
by temari
በራሱ ክልል ህግ ማስከበር የማይችል ሙትቻ አመራር በሌላ ሰላማዊ ክልል ህግ ካላስከበርኩ ብሎ ከአቅሙ በላይ ሲንጠራራ ሃገሪቱን የጦርነት ቀጠና አደረጋት

ቀውስን በየክልሉ ከማከፋፈል ወጭ ስርዓትና ህግ ምን እንደሆነ የማያውቅ ቀውስ ጠማቂ መንግስት ማለት የአብይ መንግስት ነው