Page 1 of 1
ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 15:43
by Revelations
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 16:12
by Revelations
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 17:33
by Jaegol
I give him within 6 months
The guy’s hated everywhere in Ethiopia, his base is the army and the army probably will be the entity to finish him
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 18:01
by Union
ኮቹ ገንጠል ብሎ ቆሟል። "እኔን ተወት አድርገኝ" ያለ ይመስላል
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 18:06
by Union
You bet! የኢትዮጵያ ጥላቻ እስከ አፍጢማቸው የተነፉ ኦሮሙማ ገልቱ ብዙ አሉ ገና። እሱ ሁሉ ገና እየገባ ይነዳል። ከዛ እንደ አጋሜ ህውሀት ይተነፍሳል! ነጭ ባንዲራ ያውለበልባል። አሜን በል
Jaegol wrote: ↑25 Oct 2023, 17:33
I give him within 6 months
The guy’s hated everywhere in Ethiopia, his base is the army and the army probably will be the entity to finish him
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 18:10
by Union
ህውሀት ነጩን ባንዲራ ግን እንደ ዉሻ እየጮኸ ነው እያውለበለበው ያለው
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 18:47
by Za-Ilmaknun
The man is a psychopath! He is now sensing his demise and lashing out at his own cohorts. The end is coming and the man-child is getting ready to swallow some of his own. I would't be surprised it this guy murders his cabinet members like the hayena Dergu did. The defeat at every front in Amhara has decicively turned the temp the OPDO cannibals have habitually been know to be singing with. FANO is a force to rekone with and they are definitely changing the Horn politics for the better.
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 25 Oct 2023, 23:43
by Revelations
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 26 Oct 2023, 00:22
by Horus
በእኔ ግምት አቢይ አህመድ የዲክታተሩ የመጨረሻ መፍትሄ አልባ ችግር ላይ ይመስለኛል ።
ኒኮሎ ማኪያቬሊ የሜዲችን መስፍን ሲያማክር (ያቢይ አማካሪ ሌንጮ ማለት ነው) መስፍኑ የጠየቀው ነገር ትዝ አለኝ ። መስፍኑ ይጠይቃል፤ ' ኒኮሎ ግዛቴ እንዲአካልኝ ብወደድ ነው የሚሻለው ወይስ ብፈራ?' ይለዋል ። ኒኮሎ ይመልሳል፤ 'መስፍን ሆይ ቢቻል ፣ ቢቻል ብትወደድ፣ ያ ካልሆነ መፈራት አለብህ' አለው።
የዛሬው አቢይ አህመድን ያስጨነቀው ይህ ጥያቄ ነው ። ሰውዬው እንኳንስ በሕዝቡ በራሱ ታዛዥ አሽከሮች አይወደድም፣ በፍጹም። ያ ካልሆነ ደሞ በሕዝቡም ሆነ በአሽከሮቹ መፈራት አለበት ። ዛሬ ላይ የአማራ ሕዝብ ባስነሳው አቢይን አለመፍራት አገር አቀፍ መንፈስ ሳቢያ አቢይ በህዝቡ አይፈራም ለማለት ይቻላል። አሁን የቀሩት የራሱ ተቀጣሪ አሽከሮች ናቸው ።
ጥታቄ፤ ስንቶቹ የብልጽግና አሽከሮቹ ሰውዬውን ይፈሩታል (ማለትም ፈርተው ትዕዛዝ ይፈጽማሉ?) አቢይን እንዲህ እንደ ህጻን የሚያነጫንጨውና እንደ ዱርዬ አሽከሮቹን በስድብ የሚያዋርዳቸው የማይፈሩት አሽከሮች ቁጥር ስለበረከተ ነው ። ይህ ቁልፍ ሁኔታ ነው ።
ከዚህ በኋላ አንድም አሽከር በሙሉ ልብ ትዕዛዝ አይፈጽምም ። ሁሉም በመባረር ፣ በመዋረድ ፣ ወይም በመቀጣት ፍርሃት ውስጥ ስላሉ ማለት ነው። ዲክታተሩ በራሱ አሽከሮች አለመፈራትን በገንዘብ ኃይል በጉቦና ማማለል ሊፈታው አይችልም ። ገንዘብ የሚሰጠው ለመወደድ ነው፣ አሽከሮቹ የሚፈሩት ሲቀጣቸው ነው።
በአንድ ቃል ዲክታተሩ ሊፈታው የማይችለው ችግር ላይ ደርሷል ። አሁን እየገዛ ያለው በማስፈራራት ነው ። እስከ መቼ?
ነገና ከነገ ወዲያ ሰዉ ተገድዶ ሰልፍ እንዲወጣ ይደረጋል፤ በዚያ ሰልፍ ውስጥ የሕዝቡ ስሜት ሃቁን ይነግረናል ።
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 26 Oct 2023, 00:39
by Union
አብይ ማንም ሳይነካው ኳሱን ስቶ በአፍጢሙ ተደፋና፣ መሬት ላይ ተዘርሮ፣ ዳኛውን ማነው የመታኝ አለው። ዳኛውም የከተማችን ስዉሩ ፋኖ ነው አለው። የታሉ አለ አብይ ደንግጦ። አንተ እየሞትክ እንደሆነ አውቀው ዛፍ ሊያመጡ ሄደዋል አለው የቁልቁል እያየው
Revelations wrote: ↑25 Oct 2023, 23:43
He has no choice but let him win against the children!
union wrote: ↑25 Oct 2023, 18:01
ኮቹ ገንጠል ብሎ ቆሟል። "እኔን ተወት አድርገኝ" ያለ ይመስላል
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 26 Oct 2023, 12:52
by Revelations
Checkout the comments in this Facebook post by Elias Meseret!
Please wait, video is loading...
Re: ጨቅላው ጨርቁን ሊጥል ስንት ቀን የቀረው ይመስላችኋል?
Posted: 28 Oct 2023, 14:02
by Revelations