Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Horus » 25 Oct 2023, 14:26

እኔ ከዚህ ቀደም ብዬው ነበር ። አቢይ አህመድ የኦሮሞ ሕዝብ በመላ ኢትዮጵያ እንዲጠሉና እንዲጠረጠሩ ከማድረጉም በላይ በኢትዮጵያ ሕዝብና በኦሮም ሕዝብ መሃል የከፋ የርስበርስ ጦርነትና ደም መፋሰስ ለማስወገድ የሚፈልጉ ኦሮሞች አቢይን በአመጽም ሆነ በኩዴታ ከስልጣን ማስወገድ ይኖርባቸዋል ብዬ ነበር።

ዛሬ ጃዋር አቢይ ወርዶ የሽግግር መንግስት ቢጠይቅ አልደነቅም

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13218
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by DefendTheTruth » 25 Oct 2023, 15:31

ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Horus » 25 Oct 2023, 16:23

DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!
አንተ ማፈሪያ እበት ያንተ የዘላን ቂጣ ሊጥ ሆኖ የታሪክ ቆሻሻ መጣያ ውስጥ እየተወረወረ ነው ! አርፈህ ውድቀትክን ተከታተል! ፋንዲያ ገንፎ! ያንተ ቀዳዳ አፍ ሺመልስ ትላንት ከናትሬና ደብረ ዘይት አባርራለሁ ሲል አልነበረም እንዴ!!! ምነው ዛሬ ጎጃም ሄዶ አማራን ወደ ወለጋ እመልሳለሁ እያለ ሚርበተበተው! ጦርነቱ ሸዋ እስኪገባ ጠብቅ! ማፈሪያ እረኛ!

Abere
Senior Member
Posts: 15376
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Abere » 25 Oct 2023, 16:24

ሆረስ፤

ዐይኑ እያዬ ከቤተ መንግስት ወጥቶ እስር ቤት መግባት በጭራሽ አይፈልግም - እዛው በላች እዛው ቀረች ይሆናል እንጅ ጉድጓዷ ውስጥ መርዝ ቀምሳ እንደበላች አይጥ። የአፍሪካ መሪዎች ተጎትተው ነው የሚወጡት - ጭቃ ውስጥ እንደ ገባች መኪና። እንኳን ይኸ ወፈፌ ስንት ሚልዮን ደም ያፈሰሰ፤ ግርማዊነትዎ አጼ ሃይለስላሴ እንኳን ውረዱ ተብለው ተለምነው ነው በመጨረሻ ያ መንግስቱ የሚባል ሰይጣን ቅድ አፍኖ የገደላቸው። ደግሞ ማየት ያለብን አብይ አህመድ ብቻ አይደለም ውረድ ሲባል የሚወርደው ግብረ-አበር በላዔሰብዕ አሉ -- እነ ሌንጮዎች፤ ዳንዔል ክብረት(ቡዔል ዘቡኤል)፤ ደመቀች፤ ሽመልስ፤አዳነች፤ወዘተ የት ይግባሉ? ምድር ተሰንጥቃ አትውጣቸው? ዐጼ ሃይለስላሴን ጉዳ ያደረጓቸው በዙሪያቸው የነበሩት አልጠግብ ባላባቶች ናቸው።

አይደለም ቱባ ኦሮሙማዎቹ ሾረፋ ለቀሚው እንደ ውሻ ቅንጥብጣቢ የሚጣልለት DDT እንኳ ሲወራጭ እያየኸው ነው። መድሃኒቱ ፋኖ 4 ኪሎ ሲገባ ብቻ ነው። ሌላው ውሸት ነው - ኦሮሙማዎች መላ እያበዙ ትግሉን ለመጎተት ነው። ጁሃር እራሱ ተፈላጊ ወንጀለኛ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42654
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Horus » 25 Oct 2023, 16:33

Abere wrote:
25 Oct 2023, 16:24
ሆረስ፤

ዐይኑ እያዬ ከቤተ መንግስት ወጥቶ እስር ቤት መግባት በጭራሽ አይፈልግም - እዛው በላች እዛው ቀረች ይሆናል እንጅ ጉድጓዷ ውስጥ መርዝ ቀምሳ እንደበላች አይጥ። የአፍሪካ መሪዎች ተጎትተው ነው የሚወጡት - ጭቃ ውስጥ እንደ ገባች መኪና። እንኳን ይኸ ወፈፌ ስንት ሚልዮን ደም ያፈሰሰ፤ ግርማዊነትዎ አጼ ሃይለስላሴ እንኳን ውረዱ ተብለው ተለምነው ነው በመጨረሻ ያ መንግስቱ የሚባል ሰይጣን ቅድ አፍኖ የገደላቸው። ደግሞ ማየት ያለብን አብይ አህመድ ብቻ አይደለም ውረድ ሲባል የሚወርደው ግብረ-አበር በላዔሰብዕ አሉ -- እነ ሌንጮዎች፤ ዳንዔል ክብረት(ቡዔል ዘቡኤል)፤ ደመቀች፤ ሽመልስ፤አዳነች፤ወዘተ የት ይግባሉ? ምድር ተሰንጥቃ አትውጣቸው? ዐጼ ሃይለስላሴን ጉዳ ያደረጓቸው በዙሪያቸው የነበሩት አልጠግብ ባላባቶች ናቸው።

አይደለም ቱባ ኦሮሙማዎቹ ሾረፋ ለቀሚው እንደ ውሻ ቅንጥብጣቢ የሚጣልለት DDT እንኳ ሲወራጭ እያየኸው ነው። መድሃኒቱ ፋኖ 4 ኪሎ ሲገባ ብቻ ነው። ሌላው ውሸት ነው - ኦሮሙማዎች መላ እያበዙ ትግሉን ለመጎተት ነው። ጁሃር እራሱ ተፈላጊ ወንጀለኛ ነው።
አበረ፣
ይህ ትብትብ አፍ ዲዲቲ ይህቺን ድንቅ ቃል 'በላዔሰብዕ' ይገባዋል ብለህ ነው? :lol: :lol: :lol:

ግን ምን መሰልህ? የፖለቲካ ተፈጥሮ ነው፤ ፋኖ በገፋ ባየለ ቁጥር ኦሮሞቹ መከፋፈላቸው አይቀሬ ነው ። አሁን እነታዬ ደንድአ ከስልጣን ሲባረሩ ጠብቅ ። ኦሮሞች ሁሉ ከፋኖ ጋር ዉጊያ ይቀጥል አይሉም፤ በግራ፣ በቀኝ ና መሃል ሰፋሪ መከፋፈል ይጀምራሉ ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17784
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Selam/ » 25 Oct 2023, 19:01

ከርከሮ ካድሬ - ሂትለርም በህዝብ ተመርጦ ነው ቻንስለር የሆነው። አይደለም አያቶላ ጃወር፣ ገና አንተ የምትጋልባት አለሌ አህያም የሙጃሂዲን አብይን ጥርስ ታራግፈዋለች።
DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10933
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by ethiopianunity » 25 Oct 2023, 19:11

Who cares, there is network between the Olf Jimma-Arsi-Wellega trying to destroy Ethiopia as we speak right now. Who are the Fanos? If Fano is being supported by this fake nation we talk about, then they are being deceived. There is only ONE nation that protects Ethiopia and Orthodox. Abyi and pp is deciving this nation and getting arms from them while on the side killing the Orthdox. Ethiopians in diaspora and inside are being deceived big time instead they should organize only trusting this nation not the fake on who has been tricking Derg, and Ethiopians for a long time while she is working with Ethiopia's enemies as well as herself by supporting in Ethiopia one against the other group in fact she is using all the fighting groups against eachother and she is supporting only Liberation Fronts and radicals. The Amaras are being deceived by this nation.

Selam,

What do you think those who fought Tplf and still refuse the true color of pp? The leader's job is to bring order but using Ethiopia's current and past enemies as cover to bring chaos for their dream of Oromoumma. I don't mind for me of Oromo rule but they don't resemble anything Ethiopian: from Egyptian flag they carry pretending it is Geda flag? hahaha, how come we never saw this flag in Ethiopia 30 years ago if that were true? They are Protestant who call Orthodox backward. Mind you, Oriental Christianity came way before European who were pagans and now Olf is telling us Protestant is true Christianity and Orthodox is backward and as Abiy calls it Kerakimbo. that is what he said when he declared war against Orthdox when he first gave speech in Ethiopia, when he mentions about religion and how he said other relgion we are familiar with is Kirakimbo. He doesn't know Ethiopia is the only country that adhere the true Christianity and Old Testament and the Tabot he insults is message for 10 commandments that god gave to Mussie.

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10933
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by ethiopianunity » 25 Oct 2023, 19:21

Selam/ wrote:
25 Oct 2023, 19:01
ከርከሮ ካድሬ - ሂትለርም በህዝብ ተመርጦ ነው ቻንስለር የሆነው። አይደለም አያቶላ ጃወር፣ ገና አንተ የምትጋልባት አለሌ አህያም የሙጃሂዲን አብይን ጥርስ ታራግፈዋለች።
DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!
Selam/ wrote:
25 Oct 2023, 19:01
ከርከሮ ካድሬ - ሂትለርም በህዝብ ተመርጦ ነው ቻንስለር የሆነው። አይደለም አያቶላ ጃወር፣ ገና አንተ የምትጋልባት አለሌ አህያም የሙጃሂዲን አብይን ጥርስ ታራግፈዋለች።
DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!
DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!
DDT,

Surprised you write in Amharic as you used to refuse writing it. uhhhum

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13218
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by DefendTheTruth » 26 Oct 2023, 07:39

Selam/ wrote:
25 Oct 2023, 19:01
ከርከሮ ካድሬ - ሂትለርም በህዝብ ተመርጦ ነው ቻንስለር የሆነው። አይደለም አያቶላ ጃወር፣ ገና አንተ የምትጋልባት አለሌ አህያም የሙጃሂዲን አብይን ጥርስ ታራግፈዋለች።
DefendTheTruth wrote:
25 Oct 2023, 15:31
ዶንቆሮዉ፣

ይሄ ሁሉ አብዪ ለአንተ የሁለት ዚግነትን ፈቅዶ ኢትዮጵያ ላይ እንድትፈነጭ አለማድረጉ ነዉ?

የማንዉቅህ ይመስለሃል፣ ደደብ!

ጀዋር መሀመሐድ ማን ሆኖ ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈቅዶ፣ ወዶ፣ ይሁንልኝ ብሎ የመረጠዉን አካል የማዉረድ ና የመሾም ስልጣን የተሰጠዉ?

ጨቅላ!
እንደዚህች ያለች ቆሻሻ ሴት በሕይወቴ ሙሉ አይቼ አላዉቅም፣ ብንቋት፣ ብመፀደቁባት፣ ሙጭጭ፣ አልሄድም ነዉ የምትለዉ፣ ስብዕና የጎደላት ፍጡር።

እንትፍ ብዬም አልተፋብሽም፣ ደቂቅ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17784
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጃዋር መሃመድ አቢይ ስልጣን እንዲለቅ ጠየቀ?

Post by Selam/ » 26 Oct 2023, 19:05

ድብዳብ ካድሬ - ሴት ነው ያልከው? ሴት አይደለም ፤ ውሻ ዞር ብላ የማታይህ ታጥበህ የማትጠዳ ቦቴያም ኦነግ-ሸኔ መሆንክን አትዘንጋ። ቁናሳም!
DefendTheTruth wrote:
26 Oct 2023, 07:39

Post Reply