Page 1 of 1

የ"መከላከያ" የቀብር ስነ-ሥርዓት ሲፈፀም ዋለ።

Posted: 24 Oct 2023, 15:21
by Abere
የ"መከላከያ" የቀብር ስነ-ሥርዓት ሲፈፀም ዋለ።ከህዝብ የተነጠለው፤የተጠላው በታሪኩ የኢትዮጵያን ልዑላዊነት እና ዳር ድንበር አንዳች ጊዜም መስዋዕት ሁኖ የማያወቀ በምትኩ ግን ዜጎችን በመጨፍጨፍ የአምባገነን ጎጠኞች የግል ዘበኛ የሆነው በአደባባይ መፍረሱን አረጋግጧል።

The only country that does not have National Defense Force is Ethiopia.