።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
Posted: 24 Oct 2023, 12:23
።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል፤
።።እና ምን ይሁን?።።
እኔ የምለው ፤ሰብሀት ነጋ ለወያኔ እንደሆነ ፣
አባዱላ ገመዳ ለኦፒዲኦ ነው ብል ዉሸት ፣እውነት?
ሌላ ነገር ደግሞ : ወያኔ የነካው/የተጠጋው ሁሉ ምን ነው በረካ አጣ?
አሁን እውነት አብይ አህመድ ከዛ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ ተንኮታኩቶ የተፈጠፈጠው ከወያኔ ጋ በአንድ ቂጥ እንራ በማለቱና ያሰበውን ሴጣናዊ ፕላን ያሳካልኛል የሚል የህፃን ልጅ ቀመር በመስራቱ እንጂ ፣ ዝም ብሎ ፣ (ስብሀት ነጋንም ከለቀቀ በሗላ እንኳን )፣ ብልህ ሰው ቢሆን እኮ እስከ መጨረሻው ብዙ ህዝብ እያሞኘ ለተወሰነ ጊዜ መቀጠል ይችል ነበር።
አሜሪካኖችሳ.....? መጀመሪያ እስቲ የነገሮችን ቅደም ተከተል እንይ፤
መቸም የፋኖና የኤርትራ ሀይል ምስጋና ይድረሰው (የመከላከያውንም መሰዋዕትነት,እነ ጁላ እንደሚሉት ባይሆንም, ማሳነስ አይቻልም) አብይ ወያኔን አሸነፈ/ድምጥማጡን አጠፋው፣
የድል ሰካር ተጀመረ፣
አብይ በየሄደበት አለም አቀፍ መድረክ መሪዎች እንደ መቶ ሻማ አንፖል (100Watts) እየፈኩ እጁን ጨበጡት ፤
የነስበሀት መፈታት ሸፍጥ ፣የፕሪቶሪያ ፣ናይሮቢና የሀላላ ኬላ ቅዠት ቅዠት ቀጠለ....፤
ጆ ባይደን ስልክ ደወለልኝ ....ተረረረረረ.....ፓረረረረ
PM ዋይት ሀውስ ተጋበዘ-ብዙዎቻችን ሰማይ ሰማይ እያየን አይናችንን ከግራ ወደ ቀኝ ፣ከቀኝ ወደ ግራ ማንከባለል ጀመርን
የ2 ቢሊየን ዶላሯ ነገር /ተሰፋ ደሞ አብይን ከፀሀይ በታች ማንም እንደማያሸንፈው ቀቢፀ-ተስፋ የሰጠችው አይመስላችሁም? አሜሪካኖች ነፍሳቸው አይማርም፣ገንዘብ ሚኒስትርህን ላክና እንነጋገር ብለው እንቁልልጮሽ 2 በሊየን ዶላር- እሰካሁን ይሄው ወፍ የለም፤
የአማራን የስልጣን ስጋትነት ማስወገድ፣ አበይ ከጆበይደን ጋ እንደተመለሰ የተገበረው...
ከዚህ በላይ ንፍጥ ልቅለቃ ከየት ታመጣላቹ!?
*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*