።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል፤
።።እና ምን ይሁን?።።
እኔ የምለው ፤ሰብሀት ነጋ ለወያኔ እንደሆነ ፣
አባዱላ ገመዳ ለኦፒዲኦ ነው ብል ዉሸት ፣እውነት?
ሌላ ነገር ደግሞ : ወያኔ የነካው/የተጠጋው ሁሉ ምን ነው በረካ አጣ?
አሁን እውነት አብይ አህመድ ከዛ ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ድጋፍ ተንኮታኩቶ የተፈጠፈጠው ከወያኔ ጋ በአንድ ቂጥ እንራ በማለቱና ያሰበውን ሴጣናዊ ፕላን ያሳካልኛል የሚል የህፃን ልጅ ቀመር በመስራቱ እንጂ ፣ ዝም ብሎ ፣ (ስብሀት ነጋንም ከለቀቀ በሗላ እንኳን )፣ ብልህ ሰው ቢሆን እኮ እስከ መጨረሻው ብዙ ህዝብ እያሞኘ ለተወሰነ ጊዜ መቀጠል ይችል ነበር።
አሜሪካኖችሳ.....? መጀመሪያ እስቲ የነገሮችን ቅደም ተከተል እንይ፤
መቸም የፋኖና የኤርትራ ሀይል ምስጋና ይድረሰው (የመከላከያውንም መሰዋዕትነት,እነ ጁላ እንደሚሉት ባይሆንም, ማሳነስ አይቻልም) አብይ ወያኔን አሸነፈ/ድምጥማጡን አጠፋው፣
የድል ሰካር ተጀመረ፣
አብይ በየሄደበት አለም አቀፍ መድረክ መሪዎች እንደ መቶ ሻማ አንፖል (100Watts) እየፈኩ እጁን ጨበጡት ፤
የነስበሀት መፈታት ሸፍጥ ፣የፕሪቶሪያ ፣ናይሮቢና የሀላላ ኬላ ቅዠት ቅዠት ቀጠለ....፤
ጆ ባይደን ስልክ ደወለልኝ ....ተረረረረረ.....ፓረረረረ
PM ዋይት ሀውስ ተጋበዘ-ብዙዎቻችን ሰማይ ሰማይ እያየን አይናችንን ከግራ ወደ ቀኝ ፣ከቀኝ ወደ ግራ ማንከባለል ጀመርን
የ2 ቢሊየን ዶላሯ ነገር /ተሰፋ ደሞ አብይን ከፀሀይ በታች ማንም እንደማያሸንፈው ቀቢፀ-ተስፋ የሰጠችው አይመስላችሁም? አሜሪካኖች ነፍሳቸው አይማርም፣ገንዘብ ሚኒስትርህን ላክና እንነጋገር ብለው እንቁልልጮሽ 2 በሊየን ዶላር- እሰካሁን ይሄው ወፍ የለም፤
የአማራን የስልጣን ስጋትነት ማስወገድ፣ አበይ ከጆበይደን ጋ እንደተመለሰ የተገበረው...
ከዚህ በላይ ንፍጥ ልቅለቃ ከየት ታመጣላቹ!?
*+*+*TheManWhoSawTomorrow*+*+*
Re: ።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
Does anyone still believe anything this sociopath is saying anymore ?
እኔ የሚሰማኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀትና የማታለሉ ስራ፣የእስከ አሁን ስላላስኬደና ሰለ አላዋጣ ፉርሽ ባትሉን ብለን እንደገና ማታለል እንጀምር (Reset the convice and confuse strategy) ነው አካሄዱ። conviced እና confused የሆነውን ይዘን ከዛ ውጭ ያለውን በጥቅም ፣ ከዛም ከባሰና የነቁትን እስር ቤት ፣ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም እየገደልን እንቀጥል ነው። Bulls**t!, it is not gona work!

-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: ።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
"ጊዜ ደጉ" ይላሉ አበው ሲተርቱ። ኣንዳንዶቹም "ጊዜ ሚዛን" ... የነገ ሰውን አቋም እንዲህ አስተካክሎ ሲያሳየንY3n3g3s3w wrote: ↑28 Oct 2023, 11:31Does anyone still believe anything this sociopath is saying anymore ?
እኔ የሚሰማኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀትና የማታለሉ ስራ፣የእስከ አሁን ስላላስኬደና ሰለ አላዋጣ ፉርሽ ባትሉን ብለን እንደገና ማታለል እንጀምር (Reset the convice and confuse strategy) ነው አካሄዱ። conviced እና confused የሆነውን ይዘን ከዛ ውጭ ያለውን በጥቅም ፣ ከዛም ከባሰና የነቁትን እስር ቤት ፣ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም እየገደልን እንቀጥል ነው። Bulls**t!, it is not gona work!
Good to see you, Brother Y3n3g3s3w
Re: ።።። አንዳንድ ነገሮች።።።።
Nice to see you too, Assegid S.
ቆየሁ እኮ እርሜን አውጥቼ ከደጋፊ ካምፕ ከለቀቅሁ።
በሸኔ ውስጥ ደብቆት የነበረውን ማንነቱን አደባባይ ወጥቶ ዘረገፈው እኮ Assegid S. እኛ አብይ ያሻግረናል፣ ኢትዮጵያን ሊበሏት/ሊያስበሏት ካሰፈሰፉ TPLF እና OLF ያስጥልልናል ብለን ስንጠብቀው ለካ አጅሬው እራሱ ሊሰለጥቃትና ሊያሰለቅጣት እያመቻቻት ነበር።

Assegid S. wrote: ↑28 Oct 2023, 13:56"ጊዜ ደጉ" ይላሉ አበው ሲተርቱ። ኣንዳንዶቹም "ጊዜ ሚዛን" ... የነገ ሰውን አቋም እንዲህ አስተካክሎ ሲያሳየንY3n3g3s3w wrote: ↑28 Oct 2023, 11:31Does anyone still believe anything this sociopath is saying anymore ?
እኔ የሚሰማኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ንቀትና የማታለሉ ስራ፣የእስከ አሁን ስላላስኬደና ሰለ አላዋጣ ፉርሽ ባትሉን ብለን እንደገና ማታለል እንጀምር (Reset the convice and confuse strategy) ነው አካሄዱ። conviced እና confused የሆነውን ይዘን ከዛ ውጭ ያለውን በጥቅም ፣ ከዛም ከባሰና የነቁትን እስር ቤት ፣ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም እየገደልን እንቀጥል ነው። Bulls**t!, it is not gona work!
![]()
Good to see you, Brother Y3n3g3s3w![]()