ፋኖ ወደ አዲስ አበባ፤ ዐብይ አህመድ ወደ ቀይ ባህር እና ፆረና። የጥንቼል እና የዔሊ ሩጫ ውድድር ወይስ....?
Posted: 24 Oct 2023, 09:55
ፋኖ ወደ አዲስ አበባ፤ ዐብይ አህመድ ወደ ቀይ ባህር እና ፆረና። የጥንቼል እና የዔሊ ሩጫ ውድድር ወይስ....?
ሰሞነኛው የግጭት ትኩሳት የሆነው የአቶ አብይ አህመድ ድንገተኛ የቀይ ባህር ህልም ነው። ይህ ህልም አሁን ከየት መጣ የሚለው ደግሞ ለማንም ጤነኛ ሰው የሚገርም ነው። ሁላችን እንደምናውቀው የኤርትራን መገንጠል 1000% የሚደግፉት ብቻ ሳይሆን ለዚህ አላማ መሳካት መስዋዕትነት ጭምር የረዱት ወያኔ እና ኦነግ ናቸው። የዚህን ርዕዮተ-አለም ደግሞ እንደ ጡጦ እየጠቡ የጎለመሱት የህወሓት እና የኦነግ ኦህደድ ካድሬዎች ናቸው። ይህ ድንገተኛ የአቋም ለውጥ ከድንገተኛ ጭንቀት ወይስ ቀድማ ከተገነጠለችው ኤርትራ አሰብን በመስረቅ ተከትላ ለምትገነጠለው ኦሮምያ?!
ከሌላ ላይ ሰርቆ መገንጠል አባዜ ይሁን ወይም የፋኖ የድል ጉዞ የፈጠረው ጭንቀት የአቶ አብይ አህመድ የኦሮሙማ መስፋፋት ህልም የሚቀጭው በዚህ ነው። ፋኖ አዲስ አበባ ጫፍ ላይ ብቻ ነው ከማለት ይልቅ ፋኖ ቀድሞ አዲስ አበባ ገብቷል። ስለዚህ የድሉ ብስራት ከወድሁ ማወቅ ይቻላል። ኦሮሙማ ቆሪጥ ውሃ ውስጥ ገብቶ ካልሰጠመ ስለማይጠፋ የግደታ ውሃ ውሃ ማለቱ ግልጽ ነው።ለቆሪጥ ደግሞ ባሩድ በአፍንጫው ካላሸተቱት አይሰናበትም - ፋኖ በደንብ እያቀመሰው ነው - ምሱን።