Page 1 of 1

ኤርትራዊ የሚያሳይህ እና የማያሳይህ ነገሮች::

Posted: 23 Oct 2023, 23:18
by Fed_Up
የሚያሳይህ ወይም እንድታየው የሚፈቅድልህ

1- በአንተ ላይ ያለው እምነቱን
2- ፍቅሩን ወንድማዊነቱን
3- ያበላሃል.. ያለው ያካፍለሃል ቤቱ ያሳድርሃል ፈጽሞ ስለሚያምንህ የምትጎዳው አይመስለውም
4- ችግርህን እንደ ራሱ ችግር ወስዶ ያግዝሃል .. ይሞትልሃል.. ወይም ይሟሟትልሃል
5- ያአለውን ያካፍልሃል
6- ክፋ እንዳይደርስብህ ቢያስን ይመኝልሃል ቢገፋ ይዋደቅልሃል
7- እምነትህን ያከብራል .. ማንነትህን አይደፍርም
8- በደከምክ ግዜ ይሸከምሃል .. በወደቅ ጊዜ ያነሳሃል

ኤርትራዊ የማያሳይህ እና የሚጠላው

***በሃገር .. ምስት .. ልጆቹና .. እምነቱ ፈጽሞ አይደራደርም***
*** የራሱን አይሰጥም .. የስውን አይፍልግምም አይመኝምም***
1- ሲጠላህ እንዴት እንደምተውህ አይነግርህም .. ከሄደ አይመለስም
2- እንድትዋሸው አይፈቅድም .. ካወቀ ሳይነግርህ ፈጽሞ ይርቅሃል
3- ክህደት ፈጽሞ ይጠየፋል
4- መከዳት ይጠየፋል
5- ምን ያህል ቢያምንህና ቢወድህም ለጠላቴ ማጥቂያ መግደያውን .. ዝግጂነቱን .. ሃይል እና ጉልበቱን .. ሰማይ ቢደረስ .. ወርዶ ብከሰከስ ፈጽሞ ቢውድህም አይነግርህም አታገኘውም
6- ሰለ እናቱ ሚስት.. ልጆቹ እና መሬት መሞት ብርቅ አይደለም
7- የደፈረውን የካደውን ፈጽሞ አይለቅም....ግን አያሳይህም::
8- ኤርትራዊን የሚገጥመው እንጅ እሚያሽንፈው የለም

ማጠቃለያ

ለወዳጁ ማር እና ወተት .. ለጠላቱ እሳት እና እሬት


Facts!!!

ይህንን ባህሪ ከጎረቤቶቻችን ይልቅ ፈረንጆቹ እና አረቦቹ ጠንቅቀው ያውቃሉ

ይህ ባህሪ ለዘመናት ለትውልድ ከውጭ ሃይሎች ጋር ሲነሳ ሲወድቅ ያዳበረው ባህላዊ ኮዱ ነው::

::


ልመና ፈጽሞ ይጠየፋል.. ሰለዚህም ታታሪና ሰራተኛ ነው


i]ማጠቃለያ[/i]

ለወዳጁ ማር እና ወተት .. ለጠላቱ እሳት እና እሬት

Posted: 23 Oct 2023, 23:56
by eden
ፈንዳዳው፣ ያልከው ሁሉ እውነት ነው. ግን ሁሉም ማህበረሰብም እንደዛው ነው. እኛ ብቻ አይደለንም. ይህን ሳዋ ውስጥ ግራ የገባው ህግደፍ ያሰረፀብንን እኛ ለየት ያልን ነን የሚል ቱሪናፋ ግን ተው.

Re:

Posted: 24 Oct 2023, 00:03
by Fed_Up
eden wrote:
23 Oct 2023, 23:56
From the moment we enter this world, we, the Tigray people, are often taught to be self-serving and deceitful. It is a harsh reality that we must face. However, we can choose to rise above this mentality and strive to conduct ourselves with honesty and integrity.
ፈሶ

Who gives a sh!t!! "ተፈጥሮ ተመክሮ አያድነውም" ሲባል አልሰማህም? ድርባይ አጋመ

Re: ኤርትራዊ የሚያሳይህ እና የማያሳይህ ነገሮች::

Posted: 24 Oct 2023, 00:07
by Horus
Fed_Up,
ድንቅ ነው፣ ስለ ጉራጌ ቢሄቪየር የምትዘረዝር ነው የመሰለኝ!

"ልመና ፈጽሞ ይጠየፋል.. ሰለዚህም ታታሪና ሰራተኛ ነው" ብለሃል ።

ጉራጌ አባባል አለው፤ 'ባለነ ንበላው ባሌለነ ትኒላ' ይላል ። እሱም 'ካለን እንበላለን ከሌለን አንለምንም ' ማለት ነው ።

Re: ኤርትራዊ የሚያሳይህ እና የማያሳይህ ነገሮች::

Posted: 24 Oct 2023, 00:35
by Digital Weyane
በባህሪዬ ሁሌም እውነት ስለምናገር እና ስለምፅፍ ወያኔ ዎገኖቼ የኤርትራውያን ፀባይ ነው ያለህ እያሉ ይተቹኛል፣ ያወግዙኛል፣ ያጠቁኛል። :roll: :roll: