Page 1 of 1

ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማናቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 19:31
by euroland
ወ/ሮ ደነፋሽ aka አጀብነሽ ማን ናቸው ?

ከባድመ ጦርነት በፊት በአስመራ ከተማ ለብዙ አመታት በመኖር እንደብዙዎቹ የትግራይ ሴቶች በቡናቤት ሞያ የሚተዳደሩ ነበሩ። በወቅቱ ከ busy ሙያቸው በጠጨማሪ የወያኔ የስለያ አባል በመሆን አገራቸውነ ትግራይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የስለላ ስራቸዉን በታታሪነት ያገለግሉ ነበር። የሻዕቢያ የስለላ አባላት የሴትየዋን part-time ስራ አስቀድመው ያውቁ ስለነር ሴትየዋ ባልጠበቁት ሰአት የሚሰሩበትንና የሚኖሩበት ቤቶች በመፈተሽ አስመራ ይኖሩ ለነበሩት ለብዙ የወያኔ የስለላ አባላት ጦስ በመሆን የወየኔ የስለላ ድር ሙሉበሙሉ እንዲያዝና አባላቱ ለዊዓ ዘልዓለማዊ እስራት እነዲዳረጉ ምክንያት ሆነዋል።

በወቅቱ የሻዕቢያ ሰዎች የሚፈልጉትን የኢንፎርሜሽን ሃብት ካገኙ በኋላ የወ/ሮ ደነፋሽ አስፈላጊነታቸው ያበቃ ስለነር ወደ ትግራይ እንዲጠረዙ ተደርገዋል።

እኝህ እናት "በሎሞ! እረደው! ዝመት!" በሚል የሚታወቁት ፤ የሚገርመው ግን ከተለያየ (5) የቀድሞ የደርግ ወታደሮች አምስት ወልደው አንድም ልጅ እዛው ትግራይ የሚኖር የላቸውም። ሁሉም ከአገራቸው በመውጣት በውጭ የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩ ናቸው። በለው ዝመት የሚሉትና ወደ ውግያ እንዲሄድ የሚፈልጉት የትግራይ ደሃ ልጅን ነው።


Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማንቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 19:56
by euroland
:idea:

Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማንቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 22:54
by Axumezana
Ascari boys,

I am sure your "ascari syndrome infected brain" cannot perform 10 % of her analytical skill.

Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማንቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 22:58
by Fed_Up
ወይዘሮ ደነፋሽ የእነ ደነፋና ተነፋ እጎዎች እናት :P

Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማንቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 23:42
by Axumezana
Desperate Ascari boys,

You need emancipation !

Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማንቸው?

Posted: 23 Oct 2023, 23:44
by euroland
Agame

ደቂ ኤረይ ሲተርቱ እንዲህ ይላሉ
"ዘይስንኻ'ሲ ሑፃ ቆርጥመሉ"

በአጋምኛ ምን እንደሚባ አላውቅም ግን በአጭሩ የወ/ሮ ደነፋሽን character በደንብ ይገልጻ። እሷ በለው፣ ተዋጋ! የምትለው ከወታደሮች የወለደቻቸውን ልጆቿን ውጭ አሽታ ነው። የሚሞተው ያው የድሃ ልጅ ለሷ ምኗም አይደሉም።
Axumezana wrote:
23 Oct 2023, 22:54
Ascari boys,

I am sure your "ascari syndrome infected brain" cannot perform 10 % of her analytical skill.

Re: ወ/ሮ ደነፋሽ (የወያኔ ወታደራዊ አማካሪ) ማናቸው?

Posted: 24 Oct 2023, 02:52
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: