ከባድመ ጦርነት በፊት በአስመራ ከተማ ለብዙ አመታት በመኖር እንደብዙዎቹ የትግራይ ሴቶች በቡናቤት ሞያ የሚተዳደሩ ነበሩ። በወቅቱ ከ busy ሙያቸው በጠጨማሪ የወያኔ የስለያ አባል በመሆን አገራቸውነ ትግራይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የስለላ ስራቸዉን በታታሪነት ያገለግሉ ነበር። የሻዕቢያ የስለላ አባላት የሴትየዋን part-time ስራ አስቀድመው ያውቁ ስለነር ሴትየዋ ባልጠበቁት ሰአት የሚሰሩበትንና የሚኖሩበት ቤቶች በመፈተሽ አስመራ ይኖሩ ለነበሩት ለብዙ የወያኔ የስለላ አባላት ጦስ በመሆን የወየኔ የስለላ ድር ሙሉበሙሉ እንዲያዝና አባላቱ ለዊዓ ዘልዓለማዊ እስራት እነዲዳረጉ ምክንያት ሆነዋል።
በወቅቱ የሻዕቢያ ሰዎች የሚፈልጉትን የኢንፎርሜሽን ሃብት ካገኙ በኋላ የወ/ሮ ደነፋሽ አስፈላጊነታቸው ያበቃ ስለነር ወደ ትግራይ እንዲጠረዙ ተደርገዋል።
እኝህ እናት "በሎሞ! እረደው! ዝመት!" በሚል የሚታወቁት ፤ የሚገርመው ግን ከተለያየ (5) የቀድሞ የደርግ ወታደሮች አምስት ወልደው አንድም ልጅ እዛው ትግራይ የሚኖር የላቸውም። ሁሉም ከአገራቸው በመውጣት በውጭ የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩ ናቸው። በለው ዝመት የሚሉትና ወደ ውግያ እንዲሄድ የሚፈልጉት የትግራይ ደሃ ልጅን ነው።