Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ባለ በትሮቹ የወያኔ ወታደሮች መከላከያን ለመዝረፍ አሰፍስፈዋል ተባለ

Post by euroland » 23 Oct 2023, 17:47

የጥይት ድምፅ መጠባበቅ ላይ ያለው የጁንታው ተዋጊ በችግራ የሰፈረውን የPP ሰራዊት እንደ ወተት ያየች ድመት የሄደበት ቦታ በመሆድና ማሰፍሰፍ ከአለቆቹ ትእዛዝ በመጠባበቅ ላይ ይገኛል።