ሰባተኛው ንጉሳችን ሆይ
Posted: 23 Oct 2023, 01:50
<<ንጉስ አይከሰስም፣ ሰማይ አይታረስም>> የሚለዉ አባባል አይመቸኝም ይቅርታ።
አብይነትዎ ሆይ፣
ፈጣሪ ባርኮ የሰጠን ለም የኢትዮጵያ መሬት እያለን የምግብ እርዳታ በመለመን በአለም አንደኛ ነን። የባህር ባለቤት ብንሆን ኖሮ ባህሩ ከፈረንጆች አገር የምግብ እርዳታ ዎደ ኢትዮጵያ ከማስገባት ውጪ ሌላ የሚሰጠን ጥቅም የለውም። ለኢትዮጵያ ሕዝብም የሚፈይደው ነገር የለም። ለልመና እጅን መዘርጋት እንጂ የባህር በር ባለቤትን መሆን አይስፈልግም እና የሰሞኑ ንግግርዎ ትክክልም ጤነኛም አይደለም።