Page 1 of 1

10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.

Posted: 22 Oct 2023, 04:35
by Zmeselo

Re: 10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.

Posted: 22 Oct 2023, 05:14
by Digital Weyane
ዎደ ትግራይ የሚገቡ መስሎን ቀይ ምንጣፍ አንጥፈን ፈንዲሻ ይዘን ስንጠብቃቸው ነበር። የትግራይ ሴቶቻችንም ፀጉራቸውን ተሰርተው፣ ቅቤ ተቀብተው፣ ሊጣቸውን አብክተው፣ ጠላቸውን ጠምቀው የፈረንጆቹ ወታደሮችን መምጣት በጉጉት ይጠባበቁ ነበር።

ለካስ በውክልና ጦርነቱ ወቅት እንደ ጎርፍ የፈሰሰው የአንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን ትግራዋይ ደም ከሳውዲ ነዳጅ ይቀጥናል። ዲስክሪሚኔሽን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: 10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.

Posted: 22 Oct 2023, 07:20
by eritrea

Re: 10,000 US troops, arrive in Saudi Arabia.

Posted: 22 Oct 2023, 08:13
by Zmeselo
I want this nun, as my bodyguard.

Bit off topic maybe, but funny! :lol: