Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 21 Oct 2023, 10:27
በአሁኑ ጊዜ ከአማራ ክልል ከሚገኙ 189 ወረዳዎች መካከል 184 የሚሆኑት በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ::
Minalachew Simachew Z. Journalist
·
ሰበር ዜና
======
ከዐማራ ህዝባዊ ሐይል ፋኖ ያገኝሁአቸው የጦር ሜዳና
-------------------------------------------------
የዲፕሎማሲ የድል ዜና መረጃዎች
------------------------------
1- በፍኖተሰላም በተካሄደ ውጊያ 23ኛ ክፍለ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል:: በዚሁ ከፍተኛ ውጊያ ሰራዊቱ ሙት ቁስለኛ እና ምርኮኛ ሆኗል::
2- በደብረወርቅ እና በአካባቢው ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ውጊያ እየተካሄደ ነው የሚገኘው:: የአገዛዙ ጦር ቋሪትን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ሮኬትና ከባድ መስሪያ እየተኮሰ ቢሆንም ሽንፈትን ከመከናነብ ግን አልዳነም:: ይህ በእንዲህ እንዳለ በዐማራ ክልል በተመረጡ 13 ወረዳዎች አገዛዙ የድሮን ጥቃት ለመፈፀም ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ታውቋል:: እነዚሁም በሰሜን ሸዋ ያሉ 3 ወረዳዎች እና ጎጃም ውስጥ ያሉ 10 ወረዳዎች መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል:: ስለዚህም በየትኛውም የሰሜን ሸዋም ሆነ የጎጃም አካባቢ ያለ ነዋሪ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የዐማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ አሳስቧል::
3- የዐማራ ክልል ዋና ከተማ ባህርዳር በከፍተኛ ከበባ ውስጥ እንደምትገኝ ህዝባዊ ሐይሉ አስታውቋል:: ከተማዋን በቀላሉ ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ሁኔታዎች በመኖራቸው ሕዝቡ ከአገዛዙ የተስፋ መቁረጥ ጥቃት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግም ተመክሯል::
4- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ከፍተኛ አመራር አቶ አስረስ ማረ ዳምጤ ከዋሽንግተን ፓስት ጋዜጣ ጋር 1 ሰዓት 30 የፈጀ ቃለምልልስ ዛሬ ማድረጉን ቃለዓቀባዩ አስታውቋል:: ቃለ ምልልሱ ሰሞኑን ለህትመት ይበቃል ተብሎ ይጠበቃል::
5- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል - ፋኖ ቃለአቃባይ አቶ ማርሸት ፀሀዩ በፋኖ ግስጋሴና በአካባቢው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በኢትዮጵያ ከአሜርካ ኢምባሲ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ጋር መወያየቱንም ጨምሮ አስታውቋል:: ከዚህም ሌላ ከተባበሩት መንግስታትና ከአውሮፖ ህብረት ባለስልጣናት ጋር ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ መያዙንም ቃለአቀባዩ አክሎ ገልፆልኛል:: የአማራ ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ከዲፕሎማቶች ጋር ያካሄዳቸው እና የሚያካሂዳቸው ውይይቶች የፋኖን የፀኑ አቋሞች ከማስታወቅ ውጭ ድርድርን የሚመለከቱ አይደሉም::
7- የዐማራ ሕዝባዊ ሐይል ፋኖ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ፕሬዝዳንት ጋር በመነጋገር የሰብዓዊ እርዳታና የመድሃኒት አቅርቦት እንዲኖር ስምምነት ላይ ደርሶ ነበር:: ይሁን እንጂ ቁሳቁሱ ዐማራ ክልል ከገባ በኃላ ግማሹ በዘራፊዎቹ የብአዴን ባለስልጣናት እንደተሸጠ ታውቋል:: ግማሹ ደግሞ ለህዝብ እንዳይደርስ በአገዛዙ የብልፅግና ባለስልጣናት ክልከላ ተደርጎበት መደብር ውስጥ ታሽጎ ይገኛል ::
በአሁኑ ጊዜ ከአማራ ክልል ከሚገኙ 189 ወረዳዎች መካከል 184 የሚሆኑት በፋኖ ቁጥጥር ስር ይገኛሉ:: በእነዚህ ወረዳዎች ህዝቡ ከፋኖ ጋር በመሆን እራሱን እያስተዳደረ ይገኛል::
Please wait, video is loading...
-
tarik
- Senior Member+
- Posts: 37170
- Joined: 26 Feb 2016, 13:04
Post
by tarik » 21 Oct 2023, 10:51
Wedi wrote: ↑21 Oct 2023, 10:27

Congratulations 2 u wedi & all my amhara friends, now time 2 head 2 4 kilo 2 get rid of this galla-agame abiy.