Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ጦርነት የሚናፍቁና የሚመኙ የውጭ አገር ጁንታ ዎገኖቼ ግንባር ሄደው አይዋጉም።
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=331356
Page
1
of
1
ጦርነት የሚናፍቁና የሚመኙ የውጭ አገር ጁንታ ዎገኖቼ ግንባር ሄደው አይዋጉም።
Posted:
20 Oct 2023, 20:11
by
Digital Weyane
<<የምታሸንፈውን ምታ ቢሉት ወደሚስቱ ሮጠ>> እንዲሉ በውጭ አገር ተቀምጠው ሀምበርገር እየጎመጡ የጦርነት ነጋሪት የሚጎስሙ ጁንታ ተጋሩ ዎገኖቼ የኤርትራውያን ፌስቲቫሎችን መበጥበጥና ድንጋይ መወርወር ብቻ ነው የሚያውቁት።