Page 1 of 1

የአዳል ንቅናቄ የዚየላ ወደብ ለመስጠት ሃሳብ አላቸው? የአዳል ሱልጣኔት ትንሳኤ

Posted: 18 Oct 2023, 17:28
by Horus
ታሪክ እራሱን ይደግማል! ሁሉ ነገር ወደ ቅድመ ኦሮሞ አዳል ግዛት እየተመልሰ ነው። በነገራችን ላይ ዛሬ ራሳቸውን ሃረሬ የሚሉት አደሬዎች ስማቸውን ያገኙት አደል ከሚለው ሌላው የአዳል ስም ነው ።


የአዳል ንቅናቄ
https://en.wikipedia.org/wiki/Adal_Sultanate

Re: የአዳል ንቅናቄ የዚየላ ወደብ ለመስጠት ሃሳብ አላቸው? የአዳል ሱልጣኔት ትንሳኤ

Posted: 19 Oct 2023, 13:37
by Horus

Re: የአዳል ንቅናቄ የዚየላ ወደብ ለመስጠት ሃሳብ አላቸው? የአዳል ሱልጣኔት ትንሳኤ

Posted: 03 Jan 2024, 00:59
by Horus
የአዳል እና ኢትዮጵያ ት ስ ስ ር ብዙ መቶ ዘመናት ያለው ነው ! ጄ/ል ሻርማርኬ ሁልግዜ ከኢትዮጵያ ጋራ ፌዴሬትድ መሆን ይፈልግ ነበር። እንዲያም ያ ሕዝብ ግንዳችን ወሎ ነው ይሉ ነበር። ልጅ ሆኜ በደንብ አስታውሳለሁ ። እስቲ ስለዚህ ነገር መረጃ ያላችሁ ጀባ በሉን ።

Re: የአዳል ንቅናቄ የዚየላ ወደብ ለመስጠት ሃሳብ አላቸው? የአዳል ሱልጣኔት ትንሳኤ

Posted: 06 Jun 2024, 22:59
by Horus
This was what I said on October 18 2023, 3 months almost 4 months before the MOU !!!!