-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: From China, Abiy Ahmed Ali tweeted: "Red Sea on my mind."
ጦቅላይ ሙኒስቴራችን ማንን ፈርቶ ነው <<መልክአ ውኃዊ ወይም መልክአ ባሕራዊ>> ማለት ቀርቶ <<መልክአ ምድራዊ>> እያለ መናገር የጀመረው። ቻይናዎች <<ተው እረፍ አትወይንብን! በጫርከው እሳት ትቃጠልበታለህ ። በቆፈርከው የተንኮል ጉድጓድም ራሥህ ትገባበታለህ >> ሳይሉት አይቀሩም።