Page 1 of 1

ከወያኔ ትዝታዎቼ ክፍል 2፤ "ጀ/ል ባጫ ደበሌን ማርከነዋል!"

Posted: 17 Oct 2023, 17:07
by euroland
በድምፂ ወያኔ ይህን የሀሰት ወሬ በማስነገር ሕዝቡ ከየቤቱ በመውጣት በአደባባይ (በመቀሎ ሰሜናዊ አቅጣጫ የሚገኘው) በመውጣት ደስታውን ይግለጽ የሚል ትእዛዝ በወያኔዎች መሪዎች እንዲነገር ተደረገ። ይህ የሆነው የወያኔ መሪዎች ካንቮይ ወደ ደቡባዊ መቀሌ መውጫ ወደሚገኘው የተምቤን በረሃ መንገድ ለመደበቀ በማምራት ላይ ስለነበሩ የመቀሌ ሕዝብ እንዳያያቸው በሚል ነበር ፣ እቅዳቸው ሰራ። The Low IQ የመቀሌ ሕዝብ እምበር ተጋዳላይ ሲጨፍር (በባጫ ደበሌ መማረክ) እነ አቦይ ከነሚስቶቻቸው ውልቅ ብለው ጠፉ።

Re: ከወያኔ ትዝታዎቼ ክፍል 2፤ "ጀ/ር ባጫ ደበሌን ማርከነዋል!"

Posted: 17 Oct 2023, 18:07
by euroland
The question is, why the Adwa gangs didn’t tell the Adi Grat boys, Seyum Mesfin and Aba Nebso that they were heading to Temben to hide? The cave could have accommodated three more people :lol: :lol: