Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
ኦሮሙማ በምንጃር የሚሟሟቱት ፋኖ ቢሾፍቱ አየር ኃይልን እንዳይመታ ቀዝኖ ነው
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=331139
Page
1
of
1
ኦሮሙማ በምንጃር የሚሟሟቱት ፋኖ ቢሾፍቱ አየር ኃይልን እንዳይመታ ቀዝኖ ነው
Posted:
17 Oct 2023, 15:08
by
Horus
Re: ኦሮሙማ በምንጃር የሚሟሟቱት ፋኖ ቢሾፍቱ አየር ኃይልን እንዳይመታ ቀዝኖ ነው
Posted:
17 Oct 2023, 17:31
by
Abere
ሆረስ፤
ነገሮች ሁሉ በግልጽ የሚያመላክቱት ኦሮሙማ እያለቀለት መሆኑን ነው። የሳምንታት ይሁን የወራት ዕድሜ የቀረው እሱን ብቻ ነው በትክክል መናገር የማይቻለው። የማያዳግ ጥጃ ብዙ ይቀዝናል ያላሉ - ኦሮሙማ ጭምልቅልቁ ወጥቶ ሽቅብ ነበር የቀዘነው በህዝብ ላይ አሁን ፋኖ እያስቀዘነው ነው። ሸርተቴ ይዞት ደግሞ ቆሪጥ ገፍቶ ቀይ ባህር ሊያስገባው ነው እየተባለ ይወራል
- ሰይጣን ባህር ውስጥ አብይን ሊዘፍቀው ነው። ቢያውቅበት ኑሮ እንደ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሰባኪ ሆኖ ሀሌ ሉያ! እያለ ይኖር ነበር በደም ሳይጨቀይ።
እርሟን ብታፈላ -ጀበና ሙሉ አተላ ይሉሃል ይኸ ነው። ጭራሽ ለሚልዮን አመት ኦሮሙማ ይገዛል ተባለ። በ1 አመት 2 ሚልዮን ነፍስ ለቆሪጥ እየተገበረ እንደት ይሆናል! የህዝብ ቁጥር ከዜሮ በታች ኔጋቲቪ ሆኖ። (net negative ) አይ ወረሙማ