Page 1 of 1

ከወያኔ ትዝታዎቼ፤ ክፍል 1 "ጦርነቱ አልቋል ከማን ጋር ነው የምንደራደረው?"

Posted: 17 Oct 2023, 14:36
by euroland
አልቃሻው ፃድቃን ይህን በደነፋ ልክ በወሩ መደበቂያ ፍለጋ በየ መቀሌ መንደር በጭንቀት ሲማልል በመታየቱ ነበር። የመጀመሪያው ጦርነት መደበቂያው የነበረው የተንቤን ዋሻ በመያዙ ከመቀሌ ሌላ መደበቂያ አላገኘም ነበር።

Re: ከወያኔ ትዝታዎቼ፤ ክፍል 1 "ጦርነቱ አልቋል ከማን ጋር ነው የምንደራደረው?"

Posted: 17 Oct 2023, 15:35
by Fed_Up
ይገርማል .. እንዲህ ^^^ ባለበት ምላሱ ደሞ ዛሬ የምንጭራሙ አቢይ እንትን 1.5 millions ጊዜ እየላሰ ነው :P :P :: Agamewoch totally submitted to those mount them.