Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አሳዛኝ እውነት! << ባደረግናቸው የውክልና ጦርነቶች ከአንድ ሚሊየን በላይ የትግራይ ወጣቶችን ገብረናል>> ጀኔራል ተክላይ አሸብር

Post by Digital Weyane » 17 Oct 2023, 02:44

የወልቃይት ጠገዴ ቃፍቲያና ሁመራ ህዝቦች ዎደ ኡናታችው አማራ ከተቀላቀሉ በኋላ የትግራይ ህዝብ ቁጥር በአንድ ሚሊየን ቀንሶ ነበር። ባደረግናቸው የውክልና ጦርነቶች ደግሞ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮችን በመሞታቸው ምክንያት የትግራይ ህዝብ ቁጥር ወደ ሁለት ሚሊየን አሽቆልቁሏል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply