The first Tigrigna novel that I read when I was 7 years old : ሓንቲ መፍትሕ ንግዝያውያን ሰባት ብ ግርማይ ኣርኣያ ። በዛን ጊዜ የትምህርት ቤታችን ዳይ
Posted: 16 Oct 2023, 17:05
The first Tigrigna novel that I read when I was 7 years old : "ሓንቲ መፍትሕ ንግዝያውያን ሰባት" ብ ግርማይ ኣርኣያ ።
በዛን ጊዜ የትምህርት-ቤታችን ዳይረክተር ጎጃሜ ኤርትራዊ ኣ.ጎደፋ ነበር ። ኣ.ጎደፋ ፊቱ የማእከላይ-ባህር ሰዎች ( እንደ ግብጾች ) ሆኖ እጅግ ረጅም ስለ ነበረ በልጆች " ራስ ዳሸን " የሚል ስያሜ ተሰጥቶት ነበር ፡፡ እኔ ከወንድሞቼ ሆኜ ለምስጋና ለጋሼ ጎደፋ ሰጦታ ልኬለት ሰጦታውን ከተቀበለ በጓላ መልእክቱን ላደረሰለት ሰው " ከሰጦታው ይልቅ እኔ ደስ የሚለኝ ስላልረሱኝ ነው ። " ኣለው ።
-