Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

The first Tigrigna novel that I read when I was 7 years old : ሓንቲ መፍትሕ ንግዝያውያን ሰባት ብ ግርማይ ኣርኣያ ። በዛን ጊዜ የትምህርት ቤታችን ዳይ

Post by Abe Abraham » 16 Oct 2023, 17:05



The first Tigrigna novel that I read when I was 7 years old : "ሓንቲ መፍትሕ ንግዝያውያን ሰባት" ብ ግርማይ ኣርኣያ ።

በዛን ጊዜ የትምህርት-ቤታችን ዳይረክተር ጎጃሜ ኤርትራዊ ኣ.ጎደፋ ነበር ። ኣ.ጎደፋ ፊቱ የማእከላይ-ባህር ሰዎች ( እንደ ግብጾች ) ሆኖ እጅግ ረጅም ስለ ነበረ በልጆች " ራስ ዳሸን " የሚል ስያሜ ተሰጥቶት ነበር ፡፡ እኔ ከወንድሞቼ ሆኜ ለምስጋና ለጋሼ ጎደፋ ሰጦታ ልኬለት ሰጦታውን ከተቀበለ በጓላ መልእክቱን ላደረሰለት ሰው " ከሰጦታው ይልቅ እኔ ደስ የሚለኝ ስላልረሱኝ ነው ። " ኣለው ።



-

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: The first Tigrigna novel that I read when I was 7 years old : ሓንቲ መፍትሕ ንግዝያውያን ሰባት ብ ግርማይ ኣርኣያ ። በዛን ጊዜ የትምህርት ቤታችን

Post by Abe Abraham » 16 Oct 2023, 18:32


https://www.zaratbebat.com/

መጽሓፍቲ ትግርኛ ኤርትራውያን ብቕድመ-ተኸተል (1ይ ክፋል)

139) “ሓንቲ መፍትሕ ንግዜያውያን ሰባት” – ግርማይ ኣርኣያ – (1974)



Post Reply