Page 1 of 1

ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 15 Oct 2023, 21:07
by Horus
በዘመናት የገዳ ወረራ የጋፋት ሕዝብ ዘር ስለ ማጥፋቱ ፣ የወርጂ ሕዝብ በኦሮሞ መዋጡ ፣ ጉራጌ ከግቤ ወንዝ እስከ አዋሽ፣ ከአዋሽ ወንዝ እስከ ዝዋይ ያለው አገሩን በገዳ መወረሩና ሕዝቡም ከጨቦ እስከ በቾ፣ ከወንጪ እስከ ያያ ከገላን እስከ ዛይ በኦሮሞ ስለመዋጡ ስንጮህ ዝም ጪጭ ያለው ሕዝብ አሁን በራሱ ሲደርበት ሁሉም ነቃ ። ትግሬ በገዳ ተደምስሶ ሃዘን ላይ ነው ። መላ አማራ ለህልውናው እየተሟሟተ ነው ። ይህው ኤርትራም ተረኛ ሆነች፣ የገዳ ወራሪ ጉራጌን በሰሜን በሸኔ ፣ በምራብ ቀቤና የሚባሉ የኦሮሙማ ፕሮክሲዎች ፣ በደቡብ ማረቆ የሚባሉ ፕሮክሲዎችን በማስታጠቅ የጉራጌን ዘር ለማጥፋት ሌት ተቀን ይንቀሳቀሳል የገዳው ወራሪ ። ሲዳማ በተመሳሳይ አዋሳን የመነጠቅ አደጋ ላይ ነው ። ይህ ነው ምስሉ!

ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን ይህን አደጋ በግዜ መቅጨት የግድ ይላቸዋል !

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 15 Oct 2023, 21:43
by Right
You seems to be worried about the Eritreans more than the Eritreans themselves.

We are not collectively stupid to figure out what Eritrea is up to.

If the OLF is fighting against its creator then be it. That is their problem.

Andargachew Tsigie, Neamin Zeleke and Yared Tibebu who has been on the record demeaning Fano, are now everywhere in the media pretending to be a fan. They are suggesting and demanding Eritrea to be in the struggle.

This is a long and grinding fight against PP. Organic and homegrown. We don’t need these criminals in Ethiopia. Let them clean their mess instead of meddling behalf of Egypt.

Help the southern brothers to open up a new front instead of dragging Egypt via Eritrea in this.

Please stay away dragging Eritrea into this.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 15 Oct 2023, 23:41
by Horus
Right wrote:
15 Oct 2023, 21:43

Here we go again. Don't try to be Horus's mind control! አንተኮ ጉራጌ እንደ አንድ ብሄረ ሰብ ተደራጅቶ ራሱን መከላከል የለበትም ያልክ ሰው ነህ! እኔ የአንተን ቁጥጥርም ሆነ አድናቅት አልሻም ! ሰላም ዋል።

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 06:18
by Right

Code: Select all

 አንተኮ ጉራጌ እንደ አንድ ብሄረ ሰብ ተደራጅቶ ራሱን መከላከል የለበትም ያልክ ሰው ነህ! እኔ የአንተን ቁጥጥርም ሆነ አድናቅት አልሻም ! ሰላም ዋል።
#1) no body is talking about Gurage here. We are talking about Ethiopia here. I have made it clear several times that I don’t give a f about Gurage. That is for a small mind.

#2) in my Ethiopia, I don’t admire individuals rather ideas and actions. Good or bad I call it as is. If you are looking for appeasement go look somewhere.

#3) this is not the 60 or 70s. I believe in the new generation of warriors. They will not be dictated by a lazy approach of rescuing themselves by Egypt and Eritrea.Fano will no be manipulated and controlled by criminal Eritreans. Period.

What Ethiopia needs right now is a new front in the southern regions of Ethiopia but not an agenda about Gurage or Eritrea.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 11:13
by Abere
ሆረስ፤

የዳውድ ኢብሳ ውለታ መሆኑ ነው። :lol: ከኤርትራ ታጂቦ አዲስ አበባ ሲገባ ሻማ ሰርተው ወገኑን ያለበሱትን የምስኪን ጋሞዎችን ደም በማፍሰስ የጨፈረው ኦነግ ሁሉን በተራ መድፈሩ የማይቀር እውነት ነበር። አሁን ስንዴ እና ዱቄት ሰፍራ ቀልባ ላበላችው ኤርትራ ውለታ ቀይ ባህር ላይ የአባ-ገዳይን ባንድራ በመትከል ለቆሪጥ ምስጋና ይቀርባል ተብሎ እየተፎከረ ነው። ያለምንም ጥርጥር ኦሮሙማዎች ኤርትራ ላይ ይተኩሳሉ - ያሸንፋሉ ወይስ ይሸነፋሉ ቀጥሎ የሚታይ ነው። ይህ የጥቅም የበላይነት ፍለጋ ሳይሆን የኦሮሙማ መርህ ጉዳይ ነው።ኦሮሙማ ፀረ-ሴማዊ ጭራቅ ነው። ፊት ለፊት እስከ አሁን ያልገጠመው ኤርትራን ብቻ ነው።

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 12:43
by ethiopianunity
ሆሩስ፥ ኣንተ የራስ ህ ኣጀንዳ ቢኖርህም ኣንዳንድ ነገር ለኔም ግልፅ ዕየሆነልኝ የመጣ ነገር ኣለ። ለምን ትግራይና ኦሮምያ ኢትዮጵያ ጠል ሊሆኑ የቻሉበት ምክንያት። የናንተ የኢሃፓ ኣጀንዳ ከነነጻውጪዎች ጋር የሰራችሁት መዘዝ ደሞ ኣጥርቼ ለነግርህ ዕችላለሁ ግን የድንቁርና መንገድ ሄዳችሁ ኣገሪቷን መቀመቅ የወሰዳችሁት የበለጠ ኣደገኞች ኢትዮጵያዊ ነኝ ባዩ ግን በሁለት ቢላ የበላችሁ ናችሁ። ለዚህም ነው መላ ትግራይናን ኦሮሞን ከነጻውጪዎች ጋር ወደ ኣክራሪነት የወሰዳችሁት። ኢሃፓ የተመሰረተው በኢሳያስ ኣብዛኛው ከደቡብ የሆነ ኣላማ ያለው ነው ዕራሱ። ግን ኣብዛኛው የተገደለው በድርግ ግዜ የተረፈረው ወጣት የደቡብ ሰው ነው። ኢሃፓ የተመሰረተው ወሎ ውስጥ ነው በኢሳያስ። ዛሬ ወሎ ማንነቷ ልትጠፋ የቀረብች፣ ላሊበላ ብወጭ ሃይል የተያዘና ዕየፈረሰ ያለ፣ የወሎ ህዝብ ዕርስ በራስ ዕየተበላላ፣ ተባብሮ ገንዘብ ኣሰባስቦ ላሊበላን ባስቸኳይ በኣርኪኦሎጂስት ገንቢዎች ማሳደስ ኣለመቻሉ ነው። የሚባለው የሃሰት ኦሮቶዶክስ ግብፃውያን ዕየተቆጣጠሩት ነው ይባላል። ግብጽ የኢሉምናቲ መዲና ናት ለዚህም ነው ኣልካይዳና ኣይሲስ ግብጽና ቱርክ የተመሰረተ ሲሆን ከምራባውያን ጋር የሚዋጉ፣ የሶርያንና የኢራቅን ህዝብ ያጠፉ ናቸው። ለዚህም ነው በዕስራዔል ያለፈው ሳምንት ጥቃት የፈጸሙት ዕነሱ ናቸው ብዬ ኣምናለሁ ከዕስራዔል መንግስት ጋር ተስማምተው ለምን፣ ዕስራዔል ተጠቃች በማለት በመስከረም ኣስራ ኣንደ ኣሜሪካን ጋር ጥቃት ዕነደተፈጸመ ኣሁን ኣሜሪካ ሁሉንም ኣገር ዕንዳጠቃች ካውሮፓ ጋር በመሆን፣ ያለፈው ሳምንትም ጥቃት ምክንያት ሆኖ፣ ፍልስጥዔምን ለማጽዳት ዝግጅት ላይ ናቸው። ከዛም ኣይቆምም፣ ወደ ሊባኖስ፣ ሶርያ፣ ኢራን ሊስፋፋ ይችላል። ይሔን የጠቀስኩልህ ምክንያት፣ ካረብ፣ ከኢስራዔልና ከምራባውያን ጥምር የሆነ፣ ቻይናም ልትኖርበት ትችላለች፣ የኢሉምናቲ ዕምነት ምልክቱ ህጻናትን የማረድ ነው። ስለዚህም ህዋሃት ኣገሪቱን ምግዛት ሲጀምር ግለሰቦች ታርደው መጣል ተጀመረ። ያ ማለት ዕምነቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ዕንደገባ ነው የሚያሳየው። ህውሃት ነው የተመረጠው የነበረው፣ ህዋሃት ስለወደቀ፣ ኦነግ ተምርጧል። ለዚህም ነው ብዙ ህዝብ ባሰቃቂ ዕየተገደለ ያለው። ፕሮፈሰ ዔፍሬም የወለጋ ሰው ነው ለውጮች ነው የሚያገለግለው፣ በደሙም ክልስ ነው፣ ለዚህም ነው ወለጋ ህዝብ ዕየተገደለ ያለው። ኣንተ የድሮ የነበር ኢትዮጵያን ኣፍቅሮ የነበረ የኦሮሞ ገዳና ህዝቦቹ ኢትዮጵያን ከቅኝ ግዛት ያዳነ ነው። የኦሮሞ በጎ ኣባቶችም በኢሉምናቲ ኣማኙ ወጣት ከህዋሃት፣ ኦነግና ሻብያ የተማረውን ዕየገደሉ ነው ያሉት። ኢሪቻን ወደ ኢሉምናቲ ዕምነት ቀይረውታል። ለዚህም ነው ሸመልስ ሙስልምንና ክርስትያንን የሚጠላው፣ ባህላችን ኢሪቻ ነው የሚለው። በ ከውጭ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ኦነጎች ወደ ተተከለው የበዕድ ኣምልኮ ከቀንድ የተሰራ ኣርክ ሃውልት የሚሄዱት፣ የኦሮሞ ባዓል ዕየተባለ ግን ኢሪቻ ኢሉምናቲ ዕምነት ሆኖ ጸድቋል በዚህ ሃውልት። ይህ ማለት ኣብዛኛው ሰው ይሰዋበታል፣ ዕየተሰዋበትም ነው።

ወደ ኢሃፓ ልመለስ፣ ኢሃፓ የመሰለው፣ ከጉሯዓ ዘሬ የተመዘዘ ነው በማለት ለዚህም ነው ከሻብያ ጋር የሚሰሩት። ኣገር ዕስከማፍረስ ድረስ የምትኖርበትን ኣገር ማናልባትም፣ ኣሁን ኣንተ ዕንደምታወራው ያ ሁሉ ትግል፣ ኦሮሞን ማንነቴን ነጥቆኛል በማለት ለዚህም ነው ኦሮሞን የምትነቅፍው ግን ኣሁን ኣገር ኣልባ ልትሖን ዕስከ ጭራሹኑ ጥቂት ነው የቀረህ። ሻብያ ዕንደሆነ የራሱን ኣገር መስርቶ ለውጭ ኣገራት ዕያጎበደደና ዕያታለለህ ዕየኖረ ነው። ኣንተ ጥገኛ ሆነህ ዕዛ ነው ዕስከ ዘርማንዘርህ የሚኖረው ምክንያቱም ለምታጎበድ ዱለት የውጭ ሃይል ለራሱ ብቻና በሁለት ቢላ የሚበላና፣ ኦነግን በጎን ይዞ ወደ ኢሉምናቲ ቀይሮ ህዝብህንና ኦሮቶዶክንስ ዕየፈጀልህ ነው። ኣንተ ጏሮ ስታስብ፣ ዕርስ በራስ ሊያፋጅህ የገባው የኢሉምናቲ ባህል ኣሸናፊ ሆኖ ኣገር ኣልባ ሊያረግህ ነው። በኦሮሞ ህዝብ የተነገደ ነው ዕንጂ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚለው ኦሮሞ ኣይደለም። ሸመልስ ኣብዲሳና ኣብይ ኣህመድ ከጆርጅ ሶሮስ ኢሉምናቲ ጋር ቁጭ በለው ተነጋግረዋል፣ ኢትዮጵይወያን ዕየተሸወዱ ያለው፣ ሁሉም የዘር ክልል በዚህ ኢሉምናቲዎች፣ ኦሮሞ መጣብህ፣ ኣማራ መጣብህ፣ ትግራይ መጣብህ ወዘተ በማለት የዕርስ በርስ ዕልቂት በማምጣት፣ ኣገርን ሃብትን የመውረስ ጉዳይ ነው። ለምን ለዚህ ኢሉምናቲዎች የሚሰገድው ኣይገባኝም። ድሮ ትምርት በሌለ ግዜ ይህ ማከፋፍልን ከበፊቱ የነቁበት ግዜ፣ ዛሬ በጅ ኣዙር ተገዢ መሆን ግራ መጋባት ነው። ለዚህም ነው ከ ደርግ ዕስከ ፒፒ ፓርቲ ድረስ የሚሾመው በውጪዎች ነው። ለዚህም ነው ህዝብ ኣንድ መሆን ያልቻለው። ሻብያ የ ኢሃፓና የነጻውጪዎች ኣባት ተላላኪ ያድነኛል በማለት የምትጠብቅ ከሆነ ተሞኝተሃል። ሻብያ ኣማራን የሚያስጨፈጭፈው ኢትዮጵያን ለማዳን የሚገዳደረው ዕሱ ስለሆነ ነው። በምን መልኩ ነው፣ ዔርትራ የገቡትን ኣማራ ታጋዮችን ሲጨፈጭፍና ሲያስጨፈጭፍ የነበረው በህዋሃት ግዜ፣ ከህዋሃት ጋር ከተጋጨም በሗላ ለኣማራ ታጋዮች ያልራራ ዕንዴት ነው ለኢትዮጵያ ይራራል የምትለው። ሻብያም ኢሉምናቲ ዕንደሆነ የምታውቅም ኣይመስለኝም፣ ዕንደልቡ ዕኮ ነው ግብፅ የሚገባው የሚወጣው፣ በኢትዮጵያ ላይ ተልኮውን የሚቀበለው ዕዛ ነው። ልምንድን ነው ኢሳያስ ዕስከ ዛሬ ድረስ ዕንደልቡ ምራባውያንን የሚሳደበው ግን ምንም ኣይነኩትም። ውሸት ስለሆነ ነው። ዕየሰደብከን ኢትዮጵያን ኣጥፋልን ነው ነገሩ። ዔርትራ ውስጥም ጦራቸው ኣለ። ኣረብ ሊግ ውስጥም ኣባል ስለሆነ ለነሱ ኣረብ ላይ ይሰልላል። ኣሁን ኦነግም የሚንቀሳቀሰው ኢትዮጵያን ለማጥፋት፣ ያንተን ኣይነቱን ኣላማ ስለሚያውቅ ነው። ለህዝብ ኢሃፓ ጠንቅ ዕንጂ ኣንድም ኣልበጃችሁ። በጎን ዕኮ ዕንደነ ፕሮፈሰር ዔፍሬም የተባለ የኢትዮጵያ ጠላት ኦሮሞን ዕየመከረ ያለው ምክንያቱም ለውጭ ኣገር ወገኑ ኢትዮጵያን ለመውሰድ በውጭ ሃይል ዕያመቻቸ ነው። ግን ኦሮሞው ለነሱ የሚያስብ መስሏቸዋል። የኦሮሞ ህዝብና የትግራይ ወጣት ዕኮ በሻብያ፣ በህውሃትና በኦርነግ ታፍኖ ወደ ግብጽ፣ ወድ ሶማልያ ተውስዶ በኢሉምናቲ የሚጠመቀው ምህላው፥ ኢትዮጵያ ጠላቴ ነች፣ ህጻናትን ኣርዳለሁ፣ ኢሉምናቲ ዕምነቴ ምኞቴን ያሟልልኛል ስለዚህ ለሱ ዕገዛለሁ የሚለው።

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 12:59
by Horus
ethiopianunity wrote:
16 Oct 2023, 12:43

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ! ትቅማለህ እንዳልልህ ለእድሜህ አይመጥንም! አንተ ሰካራም ትግሬ!

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 13:02
by ethiopianunity
Horus,

There you go, you only answer amicably to others because they don't criticise you, that is why the so called Eprps or those for ethnic fanatics are amateurs, eventhough you are educated, when you criticize you have problem of replying with wisdom.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 13:03
by Horus
Right wrote:
16 Oct 2023, 06:18

Code: Select all

 አንተኮ ጉራጌ እንደ አንድ ብሄረ ሰብ ተደራጅቶ ራሱን መከላከል የለበትም ያልክ ሰው ነህ! እኔ የአንተን ቁጥጥርም ሆነ አድናቅት አልሻም ! ሰላም ዋል።
#1) no body is talking about Gurage here. We are talking about Ethiopia here. I have made it clear several times that I don’t give a f about Gurage. That is for a small mind.

#2) in my Ethiopia, I don’t admire individuals rather ideas and actions. Good or bad I call it as is. If you are looking for appeasement go look somewhere.

#3) this is not the 60 or 70s. I believe in the new generation of warriors. They will not be dictated by a lazy approach of rescuing themselves by Egypt and Eritrea.Fano will no be manipulated and controlled by criminal Eritreans. Period.

What Ethiopia needs right now is a new front in the southern regions of Ethiopia but not an agenda about Gurage or Eritrea.
zzzzzzzzzzzzzzzzzzzzzz :oops:

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 13:34
by Right
Ataturk!
Old habits die hard. This time no Eritrean dog will be allowed near Fano.

OLF (PP) & Eritreans are a proxy of Egypt.

OLF will go to war with Eritrea or Geda will take over Eritrea is a BS distractions.
A son OLF fighting against a father Eritrea is a BS.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 13:43
by kebena05
Agame Present/Wishiyee/agameunity

You ain't Amara and have no right to tell with whom Amara alien with and not to alien so shut the FK-up!

Right wrote:
16 Oct 2023, 13:34
Ataturk!
Old habits die hard. This time no Eritrean dog will be allowed near Fano.

OLF (PP) & Eritreans are a proxy of Egypt.

OLF will go to war with Eritrea or Geda will take over Eritrea is a BS distractions.
A son OLF fighting against a father Eritrea is a BS.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 14:01
by ethiopianunity
Right,

Please read my comment above and discuss.

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 14:17
by ethiopianunity
Right wrote:
16 Oct 2023, 13:34
Ataturk!
Old habits die hard. This time no Eritrean dog will be allowed near Fano.

OLF (PP) & Eritreans are a proxy of Egypt.

OLF will go to war with Eritrea or Geda will take over Eritrea is a BS distractions.
A son OLF fighting against a father Eritrea is a BS.
Right,

Correct. Horus worshipps Ataturk, the leader who massacared Christians, till happening in Armenia today

Re: ኤርትራዊያን የገዳ ወረራ ገፈት ቀማሽ ሆኑ!

Posted: 16 Oct 2023, 14:48
by Right
Ethio,
Don’t worry about Shabia. We now know them fully well.
They high jacked Kinjit via Andargachew Tsigie and BERHANU Nega.
This time around they will not succeed. All these agents are a known quantity.

These baby killer OLFites have been nurtured in Eritrea. Most of their leaders have been a resident of Niyala Hotel in Asmara along Berhan Nega for decades.

Let us focus in helping Fano.