Page 1 of 1

"በአማራ ክልል የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም" ጉዳይ [VIDEO]

Posted: 15 Oct 2023, 18:21
by Revelations

Re: "በአማራ ክልል የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም" ጉዳይ [VIDEO]

Posted: 15 Oct 2023, 19:11
by Wedi
Revelations, Few hours ago I was talking with my father with phone. He is living about 30 KM from Bahir Dar just on the main road from Bahir Dar to Gondar. He told me that the people are enjoying the peace the have got after all Slave ብ አዴን cadres and officals have been kicked out from most places by FANO. I am taking abou a place located few KMs Bahir Dar, on the main road.

ከፋዘር ጋር ሳወራ በጣም ካሳቀኝ ነገር ደግሞ አንበሳሚ የሚትባል እንዲሁ ከባህር ዳር በትንሽ ኪሜትር እርቀት ላይ ከዋናው መንገድ ወጣ ብላ በምትገኝ የወራዳ ከተማ የሆነው ሲነግረኝ ነው፡፡ ከስልጣን የተባረሩ እና ወደ ባህር ዳር ከብልለው የነበሩ የወረዳው ባለስልጣናት ከአልቆቻቸው በመጣባቸው ዛቻ እና ት ዕዛዝ ወደ ወረዳዋ ከተማ ተመልሰው የተወሰኑ የአካባቢ ሚልሻወችን ማስልጠን እንደጀመሩ በ4 አቅጣጫ የመጡ ፋኖዎች እነዚህን እየሰለጠኑ የነበሩ ሚልሻዎችን እና የብ አዴን ካድሬዎች የሚችሉትን ያክል ገለው የቀረውን ማርከው እና አስተምረው ሁሉንም ብትንትናቸው አውጠዋቸው ከተማውን በቁጥጥRአቸው አድርገውት ቁጭ ብለለዋል!!

በአጠቃላይ በአማራ ህዝብ ላይ አሁን ያለው ሰላም እጅግ የሚገርም እንደሆነ ፋዘር በደንብ ነው የነገረኝ!!

Re: "በአማራ ክልል የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም" ጉዳይ [VIDEO]

Posted: 15 Oct 2023, 20:35
by Revelations
Thank you, Wedi, for sharing your firsthand experience from your father!