Page 1 of 1

በቅርቡ በመላ ኢትዮጵያ የሚውለበለበው ታላቁ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ

Posted: 15 Oct 2023, 15:42
by Horus
ሰላም እደሩ! ሰላም ዋሉ

Re: በቅርቡ በመላ ኢትዮጵያ የሚውለበለበው ታላቁ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ

Posted: 15 Oct 2023, 17:12
by Naga Tuma
Horus wrote:
15 Oct 2023, 15:42
ሰላም እደሩ! ሰላም ዋሉ
የድሮ ኣብዮተኛ፣
የዘንድሮ ሰላምተኛ፣

ሀ ሁ ተጀመረ እና፣
ሀ ሁ ተማርና፣

ብለህ ክንድህን ኣበርታ፣

ብለህም ኣ ባ ጫ ዳም ተባለ።

መቼ እና በማን ነበር ይህ የኣብዮቱ መዝሙር የተጻፈዉ?