Page 1 of 1

ቀይ ባህር የቦኮ-ሃራም አብይ አጀንዳ ማስቀየሻ ዘዴ መሆኑ ነው? ወናፍ!

Posted: 15 Oct 2023, 09:16
by Selam/
“አጀንዳ በመፍጠርና በማወዛገብ ከዋና ጉዳይ ላይ ትኩረት ማስንሳት አይቻልም። የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ ያለው፣ ሰው በሰላም ወጥቶ ይግባ፣ በማንነቱ አይሳደድ፣ አይገደል፣ በህዝቦች ላይ የታወጀው ጦርነት ይቁም፣ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ ሙስና፣ የወንበዴዎች ወንጀል፣ የኑሮ ውድነት እልባት ይገኝለት ፣ ፍትህ ይስፈን፣ የተደፈረው የሀገር ድንበር ይከበር ፣ ነው።”