Page 1 of 1

የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 14 Oct 2023, 23:11
by Digital Weyane
ይቺ በቪዲዮው የምታይዋት የ 10 አመት ጨቅላ ህፃን በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ተሰልፋ ህይወቷን አጥታለች። ዋይ ዋይ ዋይ! የትግራይ ህፃናት በሙሉ አለቁብን፣ ለወሬ ነጋሪ የቀረ እንኳን የለም። ዘራችን ተሟጠጠ፣ እኛ ካለፍን በኋላ የሚተካን ሰው አይኖርም። ተጋሩ እንደ ጂፕሲዎች በዲያስፖራ ተበትነን የምንኖር አገር አልባ ህዝብ ሆነናል። ኢንተርኔት እና ማህበራዊ ሚድያ ባይኖሩ ኖሮ ተጋሩ የምንባል ህዝብ መኖራችን እንኳ አይታወቅም ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 14 Oct 2023, 23:36
by Digital Weyane
የሶስት ቀን ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱ የትግራይ ህፃናት በውክልና ጦርነቱ እንደ ቅጠል ረገፉ። ደማቸው እንደ አባይ ውኃ ፈሰሰ። ሥጋቸው ለዱር አራዊት ተሰጠ። ልጆቻቸውን ወደ ውጭ አገር ያሸሹ የወያኔ አባላት ከበሮ እየመቱ ደለቁ፣ ሃምበርገር እየጎመጡ በሙታን ተሳለቁ፣ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ብለው ሳቁ። የውሸት ትርክት መርዛቸውን እየረጩ አንድ ነጥብ አምሥት ሚሊየን የትግራይ ልጆችን አስፈጁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 14 Oct 2023, 23:50
by Digital Weyane
የጀኔራል ፃድቃን፣ የስዬ አብራሃ፣ የደብረፅዮን ልጆች ከኢትዮጵያ ህዝብ በተዘረፈ ገንዘብ አሜሪካ አገር ይማራሉ ፣ አሜሪካ አገር ይኖራሉ። እድሜው ለጦርነት ያልደረሰው ደሀው የትግራይ ልጅ በውክልና ጦርነት ይማገዳል። የጀኔራል አሽብር ልጅ ይሞሸራል። ትግራይ ባንዳዎች የሚፈነጠዙባት የደም መሬት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 15 Oct 2023, 00:13
by Digital Weyane
አሁን ይህ ምን ይሉታል? ምኑ አየህና! ይህ ከባህር በጭልፋ እንደመቅዳት ነው። በየገጠሩና ከተማው የሚገኙ በሞቶ ሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ቤተሰቦች የህፃናት ወታደሮች ልጆቻቸውን መርዶ እየሰሙ ነው። የወያኔ ካድሬዎች ህዝቡን ሰብስበው <<ልጆቻችሁ ከጦር ሜዳ ካልተመለሱ እርሷቸው፣ በጦርነቱ ሞተዋል ማለት ነው>> እያሉ መርዶ እየነገሩዋቸው ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 15 Oct 2023, 02:49
by Abdisa

It is very sad that the little girl died protecting TPLF leaders who sent their children abroad. Rest in Peace.

Digital Weyane wrote:
14 Oct 2023, 23:11
ይቺ በቪዲዮው የምታይዋት የ 10 አመት ጨቅላ ህፃን በግዳጅ ለውክልና ጦርነት ተሰልፋ ህይወቷን አጥታለች። ዋይ ዋይ ዋይ! የትግራይ ህፃናት በሙሉ አለቁብን፣ ለወሬ ነጋሪ የቀረ እንኳን የለም። ዘራችን ተሟጠጠ፣ እኛ ካለፍን በኋላ የሚተካን ሰው አይኖርም። ተጋሩ እንደ ጂፕሲዎች በዲያስፖራ ተበትነን የምንኖር አገር አልባ ህዝብ ሆነናል። ኢንተርኔት እና ማህበራዊ ሚድያ ባይኖሩ ኖሮ ተጋሩ የምንባል ህዝብ መኖራችን እንኳ አይታወቅም ነበር። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: የወያኔ አሸባሪ ቡድን በትግራይ ህፃናት ላይ ያደረሰው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 16 Oct 2023, 00:50
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: