ሙስሊሞች ስለ ታሪክ ሲናገሩ የቅድመ-ምስልምና ዘመንን " የጃሂሊያ "/የድንቁርና ወይ የባርባሪዝም ግዜ ብለው ይጠሩታል ። ከየሃይማኖትና የስርኣት ግዜ ሲወዳደር ማለት ነው።
Posted: 14 Oct 2023, 20:55
- ሙስሊሞች ስለ ታሪክ ሲናገሩ የቅድመ-ምስልምና ዘመንን " የጃሂሊያ "/የድንቁርና ወይ የባርባሪዝም ግዜ ብለው ይጠሩታል ። ከየሃይማኖትና የስርኣት ግዜ ሲወዳደር ማለት ነው። ኣብይ ብፈልግም ኢትዮጵያን ወደ ጃሂሊያ ሊወስድ ኣይችልም።