Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

አልምዬን የልጅ ልጃን ፤ የ TDF ታጋይ ሞት አረዷት

Post by euroland » 14 Oct 2023, 17:15

ፅናቱን ይስጥሽ ሌላ ምን እላለሁ።። የሚያሳዝነው ያንቺ አይነቱ አሮጊት ቆሞ ሲተነፍስ ከ 11 እስከ 15 እድሜ የነበራቸው የወያኔሽ ተዋጊዎች እስከዛኛው ድረስ ሲሸኙ ነው።