Page 1 of 1

ወይ ፋኖ

Posted: 14 Oct 2023, 14:34
by Fed_Up
ጎበዝ እንዴት ነው ነገሩ?

"ፋኖ አደይቱን ከቦ በትንሽ መስዋእትነት የሚቆጣጠርበትን ፕላም ማውጣት ላይ ደርሷል" የሚል መረጃ ደርሶናል::

የናቁት ባል ያስረግዛል:: ፋኖ እዚህ ደረጃ በወራት ውስጥ ይደርሳል ብሎ ማን አስቦ ነበር እናንተዬ? ጉድ በል ጎጃም ... ጉድ በል ጎንደር ... ጉድ በል አዲስ ... ጃውሳው እያንዣበበ ነው::