Page 1 of 1

< ኤርትራ የወደፊቷ ኦሮምያ ፌደራል ሪፓብሊክ ሌላዋ ክልል ትሆናልች። > ዐብይ አህመድ። ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ -- ፋኖን የከዳ ሰው ጓድ አይሆንም ብዬ።

Posted: 14 Oct 2023, 11:25
by Abere
< ኤርትራ የወደፊቷ ኦሮምያ ፌደራል ሪፓብሊክ ሌላዋ ክልል ትሆናልች። > ዐብይ አህመድ። ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ -- ፋኖን የከዳ ሰው ጓድ አይሆንም ብዬ።

As long as the እምበር ተገዳላይ and ኬኛ thinking exists there will never be peace in east Africa. There is no doubt Abiy Ahemd will opne war against Eritrea soon, since dmoestically, he lost the battle to Fano. Frustration will force him to make desperate move.

Re: < ኤርትራ የወደፊቷ ኦሮምያ ፌደራል ሪፓብሊክ ሌላዋ ክልል ትሆናልች። > ዐብይ አህመድ። ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ -- ፋኖን የከዳ ሰው ጓድ አይሆንም ብዬ።

Posted: 14 Oct 2023, 12:24
by Abere

አባ ገዳ ህገ-መንግስት እያረቀቀ ነው ይባላል ከእሬቻ ማግስት። የከርሞው እሬቻ ቀይ ባህር ይከበራል ብለዋል አይደል። :lol: :lol: :lol:

Re: < ኤርትራ የወደፊቷ ኦሮምያ ፌደራል ሪፓብሊክ ሌላዋ ክልል ትሆናልች። > ዐብይ አህመድ። ነግሬሽ ነበረ በአጥር ተንጠልጥዬ -- ፋኖን የከዳ ሰው ጓድ አይሆንም ብዬ።

Posted: 14 Oct 2023, 13:25
by Horus
Abere wrote:
14 Oct 2023, 12:24

አባ ገዳ ህገ-መንግስት እያረቀቀ ነው ይባላል ከእሬቻ ማግስት። የከርሞው እሬቻ ቀይ ባህር ይከበራል ብለዋል አይደል። :lol: :lol: :lol:
አበረ፣
ነገሩኮ ፈረንጆች አይረኒ የሚሉት ነው ። እኔ አንደኛ ደረጃ ተማሪ ሆኜ ነው አስመሮም ለገሰ የሚባል ሰው ለመጀምሪያ ግዜ የገዳ ኤጅ ግሬድ ትራይባል ሲስተም ለአንትሮፖሎጂ ወረቀቱ ቲሲስ የጻፈው ፣ ከዚያም ያደራሲው ኤርትራዊ የኦሮሙማ አይዲኦሎጂ በመስበክ የክብር አባ ገዳ ድረስ የተሾመው ። እነዚህ የዘመኑ አድር ባዮች የገዳ ወረራ ስንት ነባር ሕዝቦች ላይ ጄኖሳይድ እንዳደረገ ግ ን አንድ ገጽ ጽፈው አያውቁም ። ዛሬ ይህው ሁሉም የዘራውን ያመርታል፣ በሰፈረው ቁና ፋንታውን ይሰፈርለታል