Page 1 of 1
ለቀማ ላይ ናቸዉ ስባል፣ የቡና ለቀማ መስሎኝ ነበር፣ ለካስ ሌላ ለቀማ ነዉ
Posted: 12 Oct 2023, 14:08
by DefendTheTruth
ጦር-ሓይሉ ለቀማ ላይ ነዉ ይባላል፣ ምንን ይመስላችዋል?
እንግዲህ ፍሬ ፍሬዉን ለቃቅሙ፣ ይቅናችዉ!
Re: ለቀማ ላይ ናቸዉ ስባል፣ የቡና ለቀማ መስሎኝ ነበር፣ ለካስ ሌላ ለቀማ ነዉ
Posted: 12 Oct 2023, 19:32
by TGAA
Here is another collection of a flat joke "roses are red violets are black why is your chest as flat as your back"
Here is Defend the lie dork joke "ጦር-ሓይሉ ለቀማ ላይ ነዉ ይባላል፣ ምንን ይመስላችዋል? እንግዲህ ፍሬ ፍሬዉን ለቃቅሙ፣ ይቅናችዉ!"

Re: ለቀማ ላይ ናቸዉ ስባል፣ የቡና ለቀማ መስሎኝ ነበር፣ ለካስ ሌላ ለቀማ ነዉ
Posted: 21 Nov 2023, 09:34
by DefendTheTruth
ለቀማው ቀጥሎዋል ይለናል፣ የራሳቸዉ አፈ-ሰላጤ።
ልቀሟቸዉ!