Page 1 of 1

የበሰበሰው የብልጽግና ስብስብ እንኳን ሃገር መምራት ይቅርና መንደር መምራት የማይችል የስርዓት አልበኞች ስብስብ ነው

Posted: 11 Oct 2023, 17:14
by temari
የብልጽግና ስብስብ፤ ስርዓትና ህግ የማክበር አቅም የሌለው ብቻ ሳይሆን ምን እንደሆነ የማይረዳ፤ ያልተገሩ መደዴ ቀማኞች ስብስብ ነው። ከስርዓት አልበኝነቱና ዘራፊነቱ በተጨማሪ ረዝም እቅድ ማቀድ፣ በጊዜው ተገቢውን ዝግጅት ማድረግና ማስፈጸም የማይችል ትልቅ የአቅም ችግር ያለበት ስብስብ ነው። ባለኝ መረጃ አዲስ አበባ ውሰጥ ኦሮሞው ሳይቀር የተጸየፈውና የተፋው ቡድን ነው።

የስርዓቱ ቁንጮ አብይ ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት ስለገጠመው የልማት ባንክን ገንዘብ አምጡ ብሎ አንቆ ይዟቸዋል። ይታያችሁ የልማት ባንክ ገንዘብ በቀጥታ ከዓለም ባንክ ያገኘውንና በቀጥታ ለግል ኢንቨሰትመንት በብድር መሰጠት የሚገባውን ነው አብይ አምጡ እያለ የሚያስቸግረው።

በአሁን ሰዓት እየተደረገ ላለው የብልጽግና ስብሰባዎች ሙሉ ወጪ የሚሸፍነው የአዲስ አበባ መስተዳደር ነው። የብልጽግና ፓርቲ ካዝና ባዶ ነው። ይታያችሁ የአዲስ አበባ መስተዳድር ለአንድ ፓርቲ የሚወጡ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ብር ወጪ ሲሸፍን።

በተመሳሳይ የኢሬቻ በዓል ወጪውን ሙሉ በሙሉ የሸፈነው የአዲስ አበባ ህዝብ መስተዳድር ነው። ወጪው የተሰቀሉ ባንዲራዎችን፣ የተለያዩ የሙዚቃ ኢቬንቶችን፣ ከኦሮሚያ ለሚመጡ ተሳታፊዎች የቀን አበል (በሰው 1000 እስከ 2000 ብር) እንዲሁም ትራንስፖርት ወዘተ ይሸፍናል።

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በዓለም አቀፍ ሬቲንግ ጃንክ ደረጃ ላይ ስለተመደበ አሁን ከብዙ ሃገራት ኤልሲ ማውጣት አልተቻለም። ካለ ንግድ ባንክ በስተቀር ሁሉም ባንኮች ኤልሲ አያወጡም። ቻይና እንኳን በቀን 5% ወለድ እየጠየቀች ነው። ኢኮኖሚው ትልቅ ችግር ውስጥ ወድቋል።

ባጠቃላይ የብልጽግና ስብስብ፤ ግራና ቀኙን የማያውቅ እንኳን የኢትዮጵያን ህዝብ ሊያስተዳድር ይቅርና አንዲት ወረዳ የማስተዳደር ብቃት የሌለው የwild beasts ስብስብ ነው። ይሄ ስብስብ ሃገር ከመዝረፍ፣ ከማራቆትና ከማፍረስ ያለፈ የሚያውቀው ነገር የለም፣ የሚያደርገውንና ያለበትን አደገኛ ደረጃ ለመረዳት እንኳን ፈጽሞ አቅም የሌለው የስርዓት አልበኞች ስብስብ ነው።


PP is the most incompetent and lawless government that’s filled with the most incompetent and lawless people in our history. What a sad story!

Re: የበሰበሰው የብልጽግና ስብስብ እንኳን ሃገር መምራት ይቅርና መንደር መምራት የማይችል የስርዓት አልበኞች ስብስብ ነው

Posted: 13 Oct 2023, 02:33
by temari
Jawar has warned the oromo ruling elite about the perception that is being built inside and outside Ethiopia that Oromo is not capable of ruling Ethiopia.

It seems Jawar‘s warning is being seen everywhere among almost all ethnic groups and even among ordinary oromos. A clear consensus is emerging that the ruling oromo elite is a chaotic mess that has no capacity to enforce or abide by the rule of law, that is not capable of long term planning and execution, that is a collection of incompetence thieves and looters and most of all it’s now being seen as a threat to the very existence of Ethiopia.

The incompetency of the ruling elite is so unbelievable that it is not even capable of seeing the coming danger as Jawar did, let alone try to fix it. The ruling elites act like a serengeti animal that destroys every green pasture and leaves for the next to destroy without thinking about tomorrow.

It’s now clear that the ruling elite is so backward in every aspect that one can see there is at least 5-10 generations gap between Ethiopians and the ruling elites. The ruling elite is at least 5-10 generations backward than most Ethiopians. How can such a backward elite rule a people that is culturally way more advanced than itself?

This is the most clueless and chaotic government ever!

Re: የበሰበሰው የብልጽግና ስብስብ እንኳን ሃገር መምራት ይቅርና መንደር መምራት የማይችል የስርዓት አልበኞች ስብስብ ነው

Posted: 13 Oct 2023, 12:59
by Horus
temari,
Yes, indeed. እኔ ይህው አንተና ጃዋር ያላችሁትን ደጋግሜ በማለቴ ዲዲቲ የሚባል የወረሙማ የክብት እረኛ ዘረኛ እያለ ይሰድበኛል ። ኦሮሞ አገር ማስተዳደር አይችልም ማለት ስድብ ሳይሆን ታሪካዊ ሃቅ ነው ። ኦሮሞ ተቃዋሚና ረባሽ ህዝብ እንጂ የተለይዩ ሕዝቦችን በፍትህና ሕግ ማስተዳደርም ሆነ መዳኘት የማይችል፣ ያንን መሰል ታሪክና ባህል የሌለው ሕዝብ ነው ። ኦሮሞች ጉልበት ሲያገኙ ሌላውን መውረር፣ የሌላውን መቀማት፣ ሌላው ሕዝብ ሁሉ ኦሮሞ እንዲሆን የሚገፉ ታሪክና መስፋፍታቸው ሁሉ በግፍ (በገፊነት) ካልቸር የተመሰረተ ሕዝብ ነው ። ይህን ታሪካዊ ሃቅ ለመነገር የሚፈሩ የታሪክ አድር ባዮች ብዙ ናቸው ። የገዳን ግፍ ስርዓትና ታሪካዊ ስልቀጣን አቃፊነት እያሉ የሚያሸራሙጡ ምሁራን ሁሉ ብዙ ናቸው ። ታሪክ ግን አበቅቴውን አይስትም ። የሰው ልጅ ባህሪውን ነው የሚተገብረው ። አቢይም በወረሰው ካልቸር መሰረት ልማድረግ የሚሞክረው ያንን ነው ፤ መወረር፣ መቀማት፣ መዘፍ፣ መግደል ፣ የእረኛና የፈረሰ መንጋ ከተማ ውስጥ በመንዳት የገዳ ወራሪነት ፎሌ መርገጥ ... ኦሮሞ አገር ማስተድደር አይችልም! ይህ ሺ ግዜ የተረጋገጠ ሃቅ ነው።