Page 1 of 1

መረጃ ፎሩም <<ሰው ነህ ወይስ ወያኔ?>> እያለ ተጠቃሚዎቹን መጠየቅ ለምን አስፈለገ?

Posted: 10 Oct 2023, 23:34
by Digital Weyane
መረጃ ፎሩም ስገባ <<አር ዩ ሂዩማን ኦር ወያኔ?>> እያለ ይጠይቀኛል። እኔን ብቻ ነው ወይስ እናንተንም ትጠየቃላችሁ? :roll: :roll: :roll: