Page 1 of 1
A Brand New Dictionary Emerges from The Amhara Region
Posted: 10 Oct 2023, 15:37
by DefendTheTruth
በዘገባቸዉ ዉስጥ "ንፁሓን ተጨፈጨፉ" ከሉ፣ "አፈር ድሜ አብሎቶናል" ማለት መሆኑን ተገንዘቡ።
ይህ የመዝገበ ቃላት በዛ በትልቁ ባንድ ዉስጥ አለመኖሩን ያ የከራ ያቱ ልጅ አቻም የለህ ታምሩ ቼክ ማድረግ ይችላል።
Re: A Brand New Dictionary Emerges from The Amhara Region
Posted: 10 Oct 2023, 18:29
by TGAA
ትጥቅ ብቻ ሳይሆን ቀበቶ እናስፈታለን ብሎ ሸልሎ ገብቶ አሁን ነፍስ ግቢ ነፍስ ዉጭ ያላችሁበትን ሁኔታ ስታይ የሚያስቅ ነው ፤ የጁላ ፈሪ ምልምሎች አህያውን ጥሎ ዳውላውን እንዲሉ ጉልበታቸውን የሚያሳዩት ንጹሀንን በመጨፍጨፍ ነው፤ እርሱ ግን እሳት ላይ ጋስ እንደማርከፍከፍ ነው፤ እድሚያችውን ያሳጥነዋል እንጂ አይቀጥለውም ፤
ሂሳቡ ግን እንዲህ ነው የሚሆነው የጦርነቱ ማጠቃለያ የሚሆነው አፈር ድሜ የሚያበላው አፈር ድሜ ከሚበላው ሲበልጥ ነው ፤ የጁላ ሰራዊት ጭራውን በግሩ መሀከል ድብቆ ከአማራ ነቅሎ ሲወጣ ማን ማንን አፈር ደሜ እንዳስበላ ግልጽ ይሆንልሀል ፤ ትንሽ ሳምንታት ጠበቅ የውሸት ቱልቱላ ዲዲቲ
Re: A Brand New Dictionary Emerges from The Amhara Region
Posted: 10 Oct 2023, 19:44
by Tiago
DDT is suffering from insomnia and amnesia .he is turning out to be the Galla version of halafi leflafi and axumezana on this forum