Page 1 of 1
ታዬ ደንድዓ አረዳ፤ ቅድመ አያቱ ጉራጌ፣ ሚስቱ ጉራጌ፣ ልጆቹ ጉራጌ በስም ኦሮሞ በመንፈስ ቁርጥ ጉራጌ
Posted: 10 Oct 2023, 03:23
by Horus
ይህው እንደ ምታዩት አዘጋጇም ጂዳ ጉራጌ ነች፣ ሙዚቃውም ጉራጌ ነው ! ይገርማል ! ታዬ ደንድአ እነአቢይን ወዲያ ብሉ የራሱ የፍትህና እውነት ፖለቲካ ማካሄድ ነው ያለበት ። አቢይ አህመድ ማለት እራሱ ዉሸት ማለት ነው።
Re: ታዬ ደንድዓ አረዳ፤ ቅድመ አያቱ ጉራጌ፣ ሚስቱ ጉራጌ፣ ልጆቹ ጉራጌ በስም ኦሮሞ በመንፈስ ቁርጥ ጉራጌ
Posted: 10 Oct 2023, 08:10
by temari
Horus wrote: ↑10 Oct 2023, 03:23
ይህው እንደ ምታዩት አዘጋጇም ጂዳ ጉራጌ ነች፣ ሙዚቃውም ጉራጌ ነው ! ይገርማል ! ታዬ ደንድአ እነአቢይን ወዲያ ብሉ የራሱ የፍትህና እውነት ፖለቲካ ማካሄድ ነው ያለበት ። አቢይ አህመድ ማለት እራሱ ዉሸት ማለት ነው።
Taye has still not lost his compass for justice unlike many PP cadres and officials like DDT

No wonder that is the case since he was one of the very few PP officials/cadres who actually took part in the struggle against woyane and paid a heavy price. Almost all of the other PP leaders/cadres starting from the PM to the oromia president were all water carriers of woyane. They were never seen standing for their people or struggling against woyane. Taye is a different story.