Page 1 of 1

የአለም መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው የአቢይ አህመድ አሊ ጋሎች ኢሬቻ ፖለቲካ

Posted: 10 Oct 2023, 00:13
by Kara
ነገሩ እንዲህ ነበር ።

የአቶ አቢይ አህመድ መንግስት ተብዬ መንጋ አንድ ሰነድ አዘጋጀ ፤ ፋኖን አሸባሪ በሉ የሚል ።

ሲቀጥል ካምበጣ መንጋ የበዙ የሰው መንጋ ኢሬቻ አልብሳችሁ አዲሳባ አምጡልኝ አለ ። ቀደም ሲል ብቻውን ሲሆን በሸሻ እንደ ሄደው ማለት ነው።

መንጋውም አቢይ እንዳዘዘው ፋኖን ሲያወግዝ ዋለ ።

ከዚያም በኢሬቻ ማግስት መላ አማራን በጦር አምበርክኬ የኢሬቻው መንጋ መፈክር በተግባር አሳያለሁ ሲል አሰላ አቶ አቢይ አህመድ አሊ ።

ለነገሩ ይህ ሁሉ መርበትበት የሚያሳየው የሰውዬው መንጋ ምን ያክል ፋኖን እንደ ፈራ ነው ።

የተባለው አልቀረም ። እንኳንስ አማራን ማንበርከክ ያማራ ታፔላ የተለጠፈላቸው የአቢይ አሽከር ጋሎች በፋኖ ታድነው እየተለቀሙ ነው ።

ማን ይሙት አሁን ያቢይ ሸኔ ፋኖን ሲገጥም?



Re: የአለም መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው የአቢይ አህመድ አሊ ጋሎች ኢሬቻ ፖለቲካ

Posted: 10 Oct 2023, 03:08
by Kara

Re: የአለም መሳቂያ መሳለቂያ የሆነው የአቢይ አህመድ አሊ ጋሎች ኢሬቻ ፖለቲካ

Posted: 10 Oct 2023, 14:17
by Kara