አማራ ክልል እየሆነ ያለው የኦነግ- ብልጽግና ሽንፈት ከዚህ Mereja Forum ከሚገለፀው በላይ ነው። በእርቀት በኢንቴርኔት የምንሰማው በጭልፋ ነው። እውነቱን እጅግ የሚገርም ነው።
Posted: 09 Oct 2023, 16:04
አማራ ክልል እየሆነ ያለው የኦነግ- ብልጽግና ሽንፈት ከዚህ Mereja Forum ከሚገለፀው በላይ ነው። በእርቀት በኢንቴርኔት የምንሰማው በጭልፋ ነው። እውነቱን እጅግ የሚገርም ነው።
በአማራ ክልል ቤት ውስጥ የሚገኙት እናቶች እና ህጻናት ብቻ ናቸው። ሁሉም ጫካ እንደ ገባ ነው። ኦነጎች ወጣት እና ወንዶች (ሰላማዊ) የሆኑትን ጭምር ቤት ካገኙ ስለሚገድሉ ህዝብ ግልብጥ ብሎ እየተዋጋቸው ነው። ሲሸነፉ በንደት ዝም ብለው ያገኙትን ሁሉ ስለሚገድሉ ሁሉ አማራ እያደነ እየለቀማቸው ነው። የሚገርመው ደግሞ ባይበሉት እንኳን ያዩትን የገበሬውን በሬ እና ላም በጥይት ይገድላሉ። ኦነግ በአማራ ክልል ተሸንፏል። ዐብይ አህመድ በአማራ ህዝብ ድጋፍ ሰማይ እንዳልወጣ አሁን የአማራ ህዝብ ምድር ላይ ፈጥርቆ ጥሎታል። እውነታው በዚህ ፎረም ላይ ከሚጻፈው በላይ ነው።