Page 1 of 1

ፋኖና ኢትዮጵያ አንድ ጋ የቀለጡ ብረቶች ናቸው - በሰልፍና በመፈክር ብዛት ቢሆን ኖሮ ፣ እስካሁን ወያኔ ትግራይን ፣ ኦነግ ሸኔ ኦሮሞን አስገነጥለው ነበር!

Posted: 09 Oct 2023, 09:12
by Selam/
እንደሻማ እየቀለጠም ፣ ሰንደቁን ከፍ አድርጎ ‘መነሻዬ አማራ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ነው’ የሚለው ፋኖ ብቻ ነው። ባንዳ ወያኔና ንፍጣም ኦነግ-ሸኔ በቅናት አይናቸው ደም ሲለብስ እንገነጠናለን ፣ ኢትዮጵያንም እናፈርሳለን እያሉ ጮኸው ሲያበቁ፣ ፍርፋሪ ብጤ ሲጣልላቸው ሃሳባችንን ቀይረናል የሚሉ የተረገሙ የእንግዴ ልጆች ናቸው።

በኢትዮጵያዊነት በደጉም በክፉውም ጊዜ ለማይደራደር ፅኑ ሰውና ህዝብ ትልቅ ክብር አለኝ። ከራሴ ጀምሮ ማለት ነው።