Page 1 of 1

" አአቢይ አህመድ አለ ባህል፣ አለ ወግ፣ አለ ስርዓት በተፈረካከሰ ቤት ውስጥ ያደገ ግንድ የሌላው የዉሃ ላይ ኩበት ነው።"

Posted: 07 Oct 2023, 15:37
by Abe Abraham
  • TGAA,


    አቢይ አህመድን ብዙ ክሬዲት ትሰጠዋለህ ። እጅግ በጥልቀት ስለዚህ ሰው እንጫወት ከተባለ አቢይ አህመድ አሊ የሚባለው ምስል ፌክ ነው፣ ልብ ወለድ ነው። አቢይን ማስተያየት የሚቻለው መንገድ ካደጉ እስትሪት ቺልድረን ወይም እንደ አረምና ሙጃ እንደ በቀለ እጽ ነው ።

    አቢይ መሰረት የለውም፣ ወላጅ ዝርያ የለውም ። ያደገበት ባህል ፣ ስርዓት የለውም። አቢይ የሚኮራበት አባት እናት ዘር ሃይማኖት ወይም ታሪክ የለውም ።

    እስላም ናቸው ስለሚባሉት አባቱ ምንም የምናውቀው ነገር የለም ፤ አማራ ይሁኑ፣ ኦሮሞ ይሁኑ፣ ወለኔ ይሁኑ ፣ ወሎ ይሁኑ ምንም አይታወቅም ። አቢይ አባት እንደሌለው፣ አባት እንዳላሳደገው እና ባባት እንደ ማይኮራ የምናውቀው አንድም ቀን ስለ አባቱ በኢትዮጵያ ፊት ተናግሮ አያውቅም ። አቢይ የሚኮራበት አባት የለውም!

    አቢይ ሃይማኖት የለውም ፣ የሞራል ምሰሶ የለውም ፣ አንድም ነገር በልጅነቱ የታነጸበት እሴት ወይም ቫልዩ የለውም ። አአቢይ አህመድ አለ ባህል፣ አለ ወግ፣ አለ ስርዓት በተፈረካከሰ ቤት ውስጥ ያደገ ግንድ የሌላው የዉሃ ላይ ኩበት ነው።

    ይህም ስለሆነ አቢይ ይህ ነው የሚባል ማንነት የሌላው ልክ እንደ ጎዳና ተዳዳሪ ህጻናት ለእለቱና ለወቅቱ ሰርቫይቫል የሚመቹትን ነገሮች በመፎገር የለት የለት ሕይወቱን የሚገፋ የዉሃ ላይ ኩበት ነው።

    ስለዚህ እንደ ፋኖ ያሉ የ2000 አመት እምነት፣ እና ማንነት ላይ ቆመው የሚራምዱ ሰዎች ካቢይ ጋራ ቀጥታ ተቃራኒዎች ናቸው ። ግ ን ይህን የአቢይ ማንነት ማወቃቸው ይጠቅማቸዋል ። አቢይ አቋም ያለው ፍጡር ስላልሆነ ምንም አይነት ድርድር ሆነ ውል ካቢይ ጋር መገባት የለበትም ። Abiy is a street boy with no moral or cultural root.

    ስለዚህ ይህ እጅግ ግዙፍ የሳይኮሎጂ ችግር ያለውን ሰው ሳይክቴራፕ ገብቶ ራሱን እስከ ሚያውቅ ድረስ ማንኛው ተቃዋሚ ጦር እሱን ካገር መሪነት ቦታ ማንሳት የመጀምሪያው ሃላፊነታቸው ነው ።

    This man is 100% unfit to be in any position of social responsibility let alone be in a position of leading a nation of 120 mil known as Ethiopia.

    Horus